የሀዲያን ህልውና በጋራ እንጠብቃለን

የሀዲያን ህልውና በጋራ እንጠብቃለን This page is what we achieve

10/01/2023

ዛሬ በደረሰን መረጃ
ደብረታቦር ዩንቨርሲነቲ
አንድ ሴት መደፈሮአን
አንድ ወንድ መሞቱን አውቀናል

የዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዋች 16ኛው የብሔር ብሄረሰቦች ቀንወንድማማችነት በሚል የአገር መከላከያን ድጋፍ ወጡ
08/12/2021

የዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዋች 16ኛው የብሔር ብሄረሰቦች ቀን
ወንድማማችነት በሚል የአገር መከላከያን ድጋፍ ወጡ

በዛሬው እለት በደረሰን መረጃ መሰረት ለሁለት ተከታታይ ቀናት በ ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ የነበረው እረብሻ ፈተና ከብዶናል በሚል የኦሮሚያ ወጣቶች ብዙ ንብረት አወደሙ ይሁን እንጂ ዶክተር ሀብታሙ ው...
17/10/2021

በዛሬው እለት በደረሰን መረጃ መሰረት ለሁለት ተከታታይ ቀናት በ ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ የነበረው እረብሻ ፈተና ከብዶናል በሚል የኦሮሚያ ወጣቶች ብዙ ንብረት አወደሙ ይሁን እንጂ ዶክተር ሀብታሙ ውሳኔ ለመስጠት 8:00 ላይ ጠርቶ እንደነበር ይታወቃል ነገር ግን ውሳኔ አልተሰጠም

17/10/2021
17/10/2021
17/10/2021
በዚ ሰአት በሃዲያ ዞን በሆሳዕና ከተማ ያሉ ባንኮች ህዝቡን ማስተናድ አልቻሉም
18/09/2021

በዚ ሰአት በሃዲያ ዞን በሆሳዕና ከተማ ያሉ ባንኮች ህዝቡን ማስተናድ አልቻሉም

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when የሀዲያን ህልውና በጋራ እንጠብቃለን posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share