Enlight Property

Enlight Property +251910278370
+251988336960
You Deserve The Best

16/07/2026

ቦሌ ቡልቡላ
3bed room
2bath room
3rd floor
Close kitchen
Buy now
Enlight Property

15/07/2026

🤔 259,000 ብር መስራት የሚፈልግ
አስቸኳይ ለሽያጭ የወጣ

ቦሌ ቡልቡላ ሜትሮ ሪል እስቴት
በ ኮምፓውንድ ውስጥ ቤት ይግዙ

➢ 3 Bed/2 bath /C.k/laundry /135 sqm
➢ 18,500,000 birr

#ስለቤቱ
ቤቱ የሚገኘው በቦሌ ቡልቡላ በሜትሮ ሪል እስቴት እያስገነባ ባለው በተጣለለው ኮምፓውንድ ውስጥ ለመኖሪያነት ካስረከባቸው ቤቶች መሀል ሲሆን ቤቶቹ G+3 የሆነ በዘመናዊ ዲዛይን ከቀላልና ሞደርን ክላስ ያላቸው ቤቶች ናቸው።በፍሎር 1አባወራ ብቻ አለው።የከርሰ ምድር ውሀ,ጄኔሬተር,24/7security ደህንነትና ፀጥታው ደስታን የሚጨምር ነው።

#ዶክመንት
ከአልሚው የሚዞር ይሆናል

#አከፋፈል
ካሽ/ውስን ድርድር አለው


july 16


Currently asking price on the site from the real estate regular finishing
18,900,000
This house current is finished already .

# Rental price currently
Estimated 75,000 k -90,000 but if you rent furnished above this price most like 130k - 160k .

# commission for saler this home
75 % - 2% directly the buyer
Full commission .

# total commission
➛ 370,000 ብር
➛ 2% of 70% - 259,000 ብር ይሄን ሜክ ማድረግ ቀላል አይደለም ።

አብረን እንለወጥ ኢላይት ፕሮፐርቲ

አብረውን ቤቶችን ለመሸጥ ካሰቡ
ወይም ለመሸጥ ያሰቡት ካለ
በቴሌግራም ይላኩልን

📱 +251 910278370
ይደዉሉ ።

እናመሰግናለን ።

Bethel & 22 site በቅርብ ቀን ወደናንተ እየመጣን ነው   በውቢቷ 22 ና ቤተል ለውድ ደንበኞቻችን  እናንተን የሚመጥኑ የቤትና የሱቅ አማራጮችን ይዘን እየመጣን ነው እራስዎን ያዘጋጁ...
04/07/2026

Bethel & 22 site
በቅርብ ቀን
ወደናንተ እየመጣን ነው
በውቢቷ 22 ና ቤተል ለውድ ደንበኞቻችን
እናንተን የሚመጥኑ የቤትና የሱቅ አማራጮችን ይዘን እየመጣን ነው እራስዎን ያዘጋጁ ።
ከባለ 1 እስከ ባለ 3 መኝታ በተመጣጣኝ ና ኪስዎትን ያማከሉ ቤቶች ።

Coming soon project
Stay Tund
We realize as soon
Your destination is here
For more
+251988336960
+251910278370

03/07/2026

ለ 8 ቀን ብቻ የሚቆይ ዋጋ ?

ቦሌ : ደምበል – 19,000,000
-
2 Beds | 2 Baths + C.K + Laundry | 7F | 128 sqm
ቤቱ ከተከራይ ነፃ ነው
#ስለቤቱ
የሚገኘው ቦሌ ደምበል አካባቢ በ Jambo Real Estate የተገነባ G+10 ዘመናዊ የመኖሪያ ህንፃ ላይ ነው። ህንፃው የመኪና ማቆሚያ፣ የከርሰ ምድር ውሃ፣ 2 ሊፍት፣ ዘመናዊ ጥበቃ እና የህንፃ አስተዳደር ያካትታል። አካባቢው ለመኖር እና ለኪራይ ገቢ በጣም ተፈላጊ ነው።


• Asking Price: 19,000,000
• Current Monthly Rent: 180,000 ብር Furnished)
• Property Tax: ~27,700 / month

• Net Monthly Income: ~178,900 ብር
• Net Annual Income: ~2,146,800 ብር
• Gross Yield: ~13.5%
• Net Yield: ~10.4%
• Payback Period: ~9.5 years.


• Based on current rent (180k): 20,000,000 – 24,000,000
→ Current price is within strong investment range

= 9,600,000 ብር


• Price per sqm: ~148,437
• Compared to Bole Dembel Market: Mid Range


• Current Asking Price:
19,000,000 m

#ዶክመንት
ዲጅታል

#አከፋፈል
Cash/bank


Jun 26 friday


70% of 2% % commission


ከሰኞ – ቅዳሜ |
ከ 1 ቀን በፊት ቀጠሮ

?  ለውድ ደንበኞቻችን ትርፋማ የሚሆኑበትን እድል ይዘን መተናል ።➛ በ9.5 ሚሊየን ሙሉ ክፍያ➢ ከ1.9 ሚ ቅድመ ክፍያ ጀምሮ 📍መገናኛ መሬት አስተዳደር ጀርባ ➛ B+G+9 ➢ 1 መኝታ – ...
20/06/2026

? ለውድ ደንበኞቻችን ትርፋማ የሚሆኑበትን እድል ይዘን መተናል ።

➛ በ9.5 ሚሊየን ሙሉ ክፍያ

➢ ከ1.9 ሚ ቅድመ ክፍያ ጀምሮ

📍መገናኛ መሬት አስተዳደር ጀርባ
➛ B+G+9
➢ 1 መኝታ – 95 ካሬ
➢ 2 መኝታ – 113 ካሬ
➢3 መኝታ –153 & 159 ካሬ

➤ 20% ቅድመ ክፍያ

➤ መረከቢያ ጊዜ 2 አመት

➛በቂ የግል የመኪና ማቆሚያ
➛ ስታንድባይ የኤሌክትሪክ ጀነሬተሮች
➛ሰፊ Terrace Space
➛ 24 ሰዓት የደህንነት ካሜራ ጥበቃ
➛ የኤሌክትሪክ መኪና ቻርጅ ማድረጊያ
➛ የእሳት አደጋ ማስጠንቀቂያ (Fire Alarm)
➛ የእንግዳ መቀበያ (Reception)

ጥሩ መኖሪያ መምረጥ ወሳኙ ቢሆንም ሌላው ደሞ ለርሶ ምቾት የሚጨነቅና በጊዜ
የሚያስረክቦትን ማግኘትና ንብረትዎን ባጭር ጊዜ ወደ ኢንቨስትመንት የሚቀይሩበትን እድል መፍጠር የሚችል መሆኑን እርግጠኛ ይሁኑ ።

ለዚህም ደሞ እኛ ቲዌይ ሪል እስቴትን አቅርበንሎዎታል ።

በጊዜ መወሰን ብልሀት ነው

ቤት ከመግዛትዎ በፊት የማማከር አገልግሎት እንሰጦታለን ይደውሉ።

ለበለጠ መረጃ
📱 +251910278370

ስለሚገባዎት !
https://t.me/EnlightpropertyEthiopia10

05/06/2026

አስቸኳይ ሽያጭ ቦሌ ቡልቡላ

3Bed /2Bath/o.k&C.k/168sq/2F&5Floor available

17,999,999 ብር

# ቤቱ
ቤቱ የሚገኘው በቦሌ ቡልቡላ ሜትሮ ሪል እስቴት እያስገነባው ካለው ኮምፓውንድ በቅርብ ርቀት ሲሆን ህንፃው G+10 ሆኖ የተገነባ ሲሆን በወለል 1አባወራ ብቻ የያዘ መሆኑ ለየት ያደርገዋል።ሁሉም ቤቶች ባለ 3 መኝታ 2መታጠቢያ 2 ኪችን ና ባልኮኒ አካተው የያዙ ናቸው ።የቤቶቹ ስፋት 168ካሬ ነው። ለሽያጭ የወጡ ቤቶች 2ተኛ ና 5ተኛ ፍሎር ነው።

#ዶክመንት
በሒደት ላይ ከ1ወር በኅላ የሚረከብ ይሆናል ።ግዢ የሚፈፅሙት በሪል እስቴቱ ውል ነው።አሀድ ሪል እስቴት ይባላል።

#አከፋፈል
ካሽ/አጭር የመክፈያ ጊዜ

#አሁናዊ የኪራይ ሁኔታ
ከ130,000 -150,000 ተከራዮች አሉ።

#ለኢቨስትመንና ለመኖሪያ ምቹ በመሆኑ ልዩ ያደርገዋል።

#ለሳይት ጉብኝትዎ
📱 +251910278370
ይጠቀሙ

27/05/2026

Address

Addis Ababa
1000

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Enlight Property posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share