Noru booking

Website

Noru booking Noru Digital Solutions is an Ethiopia-based hotel management and booking SaaS platform designed to digitalize and modernize the hospitality industry.

Beyond hotel automation, we also serves as a hospitality workforce hub, connecting trained employees NornBooking – Hotel Management, Booking & Hospitality Workforce Platform (Ethiopia). We provide hotel management software, digital booking tools, hospitality job placement, and professional training programs for hotel staff.

Noru Booking is proud to announce its official partnership with Debredamo Hotel. 🤝This partnership marks a shared commit...
05/10/2026

Noru Booking is proud to announce its official partnership with Debredamo Hotel. 🤝

This partnership marks a shared commitment to advancing hospitality through smarter digital solutions, seamless hotel operations, and exceptional guest experiences.

Together, Noru Booking and Debredamo Hotel are taking another step toward a more connected and digitally empowered hospitality industry in Ethiopia.
Noru Digital Solutions | Hospitality Connected Digitally
Follow us on -
🔗Facebook: facebook.com/norubooking
🔗TikTok: tiktok.com/
🔗LinkedIn: https://lnkd.in/erWMPRzD
🔗Instagram:
🔗Telegram: t.me/norubooking
🔗Youtube :https://lnkd.ineb2s6XMV
Call us-📞09 77 20 21 22 / 09 39 76 77 78

🌼እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳቹ!🌼የመስቀል በዓል ለእርስዎና ለቤተሰቦዎ ሰላም፣ ደስታ፣ ፍቅር እና በረከት የሚያመጣ ይሁን።በዚህ የብርሃንና የአንድነት በዓል መልካም የሆነ የበዓል...
27/09/2026

🌼እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳቹ!🌼
የመስቀል በዓል ለእርስዎና ለቤተሰቦዎ ሰላም፣ ደስታ፣ ፍቅር እና በረከት የሚያመጣ ይሁን።በዚህ የብርሃንና የአንድነት በዓል መልካም የሆነ የበዓል ጊዜ እንመኝልዎታለን።

Noru Digital Solutions | Hospitality Connected Digitally
📞09 77 20 21 22 / 09 39 76 77 78 ይደውሉልን።
የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን ይከታተሉ -
🔗Facebook: facebook.com/norubooking (http://facebook.com/norubooking)
🔗TikTok: tiktok.com/ (http://tiktok.com/)
🔗LinkedIn: https://lnkd.in/erWMPRzD
🔗Instagram:
🔗Telegram: t.me/norubooking (http://t.me/norubooking)
🔗Youtube :https://lnkd.ineb2s6XMV

🌼እንኳን ለአዲስ ዓመት አደረሳችሁ! 🌼🏨 ለሆቴሎች🍽️ ለሬስቶራንቶች🌐 ለኢትዮጵያ የእንግዳ አገልግሎት ኢንዱስትሪአዲስ ዓመት ማለት አዲስ ተስፋ ብቻ አይደለም፤ አዲስ የሥራ መንገድ፣ የተሻለ አ...
11/09/2026

🌼እንኳን ለአዲስ ዓመት አደረሳችሁ! 🌼
🏨 ለሆቴሎች
🍽️ ለሬስቶራንቶች
🌐 ለኢትዮጵያ የእንግዳ አገልግሎት ኢንዱስትሪ
አዲስ ዓመት ማለት አዲስ ተስፋ ብቻ አይደለም፤ አዲስ የሥራ መንገድ፣ የተሻለ አገልግሎት እና የበለጠ ገቢ ማለት ነው።ዘመኑ የዲጂታል ቴክኖሎጂ ነው።የእጅ ሥራን ያቃልላል፣ የሰው ስህተትን ይቀንሳል፣ ጊዜን ይቆጥባል፣ የደንበኛ ልምድን ያሻሽላል፣ ገቢንም ያሳድጋል።
ኖሩ ዲጂታል ሶሉሽንስ በዚህ አዲስ ዓመት የሆቴልና የሬስቶራንት ሥራችሁን የሚያቀል፣ አሠራራችሁን የሚያዘምን እና የንግድ አቅማችሁን የሚያሳድግ አዲስ የዲጂታል ቴክኖሎጂ መፍትሔ ይዞ መጥቷል።
አዲስ ዓመት፣ አዲስ ቴክኖሎጂ፣ አዲስ የንግድ ዕድገት!
መልካም በዐል!
ለበለጠ መረጃ፡ 📞09 77 20 21 22 / 09 39 76 77 78 ይደውሉልን።

09/09/2026

ኖሩ ቡኪንግ ደንበኞች ሆቴልዎን ከየትም ቦታ እንዲያገኙ፣ እንዲመርጡ እና ቦታ እንዲያስይዙ ያደርጋል።
ይህን ቴክኖሎጂ ከመጠቀም በተጨማሪ በተግባር መማር ይፈልጋሉ? የኖሩ ቡኪንግ 15 ቀን ስልጠና ምዝገባ ተጀምሯል።
ለመመዝገብ ከታች የተቀመጠውን ሊንክ ይጫኑ
🔗https://forms.gle/x2FuWTEvnyJGb5JE8
ለበለጠ መረጃ፡ 📞09 77 20 21 22 / 09 39 76 77 78 ይደውሉልን።

GET JOB-READY. GET AHEAD. Join Noru Digital Solutions 15-Day Professional Training and build practical, industry-ready s...
04/09/2026

GET JOB-READY. GET AHEAD.
Join Noru Digital Solutions 15-Day Professional Training and build practical, industry-ready skills in:

🏨 Hotel Management System
📈 Digital Marketing
💼 Hotel Sales
🌐 Online Booking & Operations

✨ 30% OFF
Online or In-Person | Certificate Included

REGISTER BELOW👇
https://forms.gle/UN7EcmgEGvc6ARZn7
📞 For more information: 09 77 20 21 22

ኖሩ ዲጂታል ሶሉሽን በአዲስ አበባ ዓለም አቀፍ የኮንቬንሽን ማዕከል ለ4 ቀናት በተካሄደው የዘርፉ የአምስት ዓመታት የልማት ጉዞ ሀገር አቀፍ ጉባኤ ላይ በመሳተፍ የዲጂታል መፍትሄዎቻችንን ለእ...
02/09/2026

ኖሩ ዲጂታል ሶሉሽን በአዲስ አበባ ዓለም አቀፍ የኮንቬንሽን ማዕከል ለ4 ቀናት በተካሄደው የዘርፉ የአምስት ዓመታት የልማት ጉዞ ሀገር አቀፍ ጉባኤ ላይ በመሳተፍ የዲጂታል መፍትሄዎቻችንን ለእይታ አቅርበናል።
ዝግጅቱ የስራና ክህሎት ሚኒስቴር ያዘጋጀው ሲሆን፣ ችግር ፈቺ የሆኑና ወደ ምርትና አገልግሎት የተሸጋገሩ ውጤታማ ቴክኖሎጂዎችን ለማሳየት ዕድል ፈጥሯል።
በዚህ መድረክ የኖሩን መፍትሄዎችን በማቅረብ፣ ልምዶችን በመለዋወጥ እና ከተለያዩ የሚመለከታቸው አካላት፣ ተቋማትና ባለሙያዎች ጋር ጠንካራ ግንኙነቶችን መፍጠር ችለናል።
ይህ ተሳትፎ በቴክኖሎጂ የተመሰረቱ የዘርፉ ችግር ፈቺ መፍትሄዎችን በማሳደግ እና የዲጂታል ለውጥን በማፋጠን ያለንን ቁርጠኝነት ያጠናክራል።
የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር - ኢትዮጵያ / Ministry of Labor and Skills- Ethiopia
ኖሩ ዲጂታል ሶሉሽንስ!!📞09 77 20 21 22 / 09 39 76 77 78 ይደውሉልን።
የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን ይከታተሉ -
🔗Facebook: facebook.com/norubooking
🔗TikTok: tiktok.com/
🔗LinkedIn: https://lnkd.in/erWMPRzD
🔗Instagram:
🔗Telegram: t.me/norubooking
🔗Youtube :https://lnkd.ineb2s6XMV

01/09/2026

የሆቴል እና ቱሪዝም ዘርፍ የሚፈልገውን ተግባራዊ እውቀት + ዘመናዊ ክህሎት በ15 ቀናት ይማሩ! 🚀
በኦንላይን ወይም በአካል የሚመቾትን እርስዎ ይምረጡ!
🎯 Hotel Management System
📈 Hotel Sales & Digital Marketing
🌐 Online Booking & Operations
🤝 Customer Handling
💰 Revenue Generation Strategies እና ሌሎችም...
30% ቅናሽ ለተወሰነ ጊዜ ብቻ
- ቦታዎች እየሞሉ ነው አሁኑኑ ባዮ ላይ ወይም ከታች ባለው ይመዝገቡ!
🔗https://forms.gle/2Tm1vZEoah6TZ3jy8

24/08/2026

ለ2ኛው ዙር ስልጠና ምዝገባ 5 ቀናት ብቻ ቀርተዋል! 🚨
የሚመችዎትን መንገድ ይምረጡ!
📍 በአካል (In-Person) ወይም 💻 በቨርቹዋል (Virtual) ስልጠናዎን መውሰድ ይችላሉ።
በስልጠናው ውስጥ፦
🔸ዲጂታል የሆቴል ማርኬቲንግ
🔸ዲጂታል ማርኬቲንግ
🔸ተግባራዊ እውቀትና የስራ ክህሎት ያገኛሉ!
ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ አሁኑኑ ይመዝገቡ!
📝 ለመመዝገብ ከታች ያለውን Google Form ይሙሉ።
https://forms.gle/6LFNpZZx5GU5SS277
ለበለጠ መረጃ፡ 📞09 77 20 21 22 / 09 39 76 77 78 ይደውሉልን።

18/08/2026

2ኛው ዙር ስልጠና ምዝገባችን ተጀምሯል!
በDigital Marketing እና Hotel Management ዘርፎች ራስዎን ለማሳደግ ዝግጁ ነዎት?
🎉 ለመጀመሪያ 10 ተመዝጋቢዎች 10% ቅናሽ!
📌 አሁኑኑ ይመዝገቡ - ከመጀመሪያዎቹ 10 ሰዎች አንዱ ይሁኑ!
ለመመዝገብ ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ
https://forms.gle/ah5a4dY3DQAURCfP6
ለበለጠ መረጃ፡ 📞09 77 20 21 22 / 09 39 76 77 78 ይደውሉልን።
የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን ይከታተሉ -
🔗Facebook: facebook.com/norubooking
🔗TikTok: tiktok.com/
🔗LinkedIn: https://lnkd.in/erWMPRzD
🔗Instagram:
🔗Telegram: t.me/norubooking
🔗Youtube :https://lnkd.ineb2s6XMV

🚨 REGISTRATION IS NOW OPEN! Ready to take the next step in your career? Noru Digital Solutions provides practical traini...
17/08/2026

🚨 REGISTRATION IS NOW OPEN!
Ready to take the next step in your career? Noru Digital Solutions provides practical training designed to help you build real-world skills:
🏨 Hotel Management System – Learn how to use hotel management software in practice.
📱 Digital Marketing for Tourism – Learn how to use digital marketing to promote hotels, tourism businesses, and hospitality services.
💻 Online Training or 👥 Face-to-Face Training - Choose the option that works best for you!
Whether you studied Management, Accounting, ICT, Hotel & Tourism, or have completed Grade 12, you can build practical digital skills and improve your career opportunities in the hospitality industry.
📞 For more information: 0977 202 122
Don’t wait until the seats are filled - secure your seat now!
📝 Register today by filling out the Google Form using the link below and become part of this amazing training experience!
👉 🔗https://forms.gle/ah5a4dY3DQAURCfP6

Address

Addis Ababa
1000

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Noru booking posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share