Daros international hotel

Daros international hotel Hotel
From the familiar to fantastic! Arbaminch,
DAROS Hotel, Arbaminch, Ethiopia

30/05/2026

🏆 UEFA Champions League Final 2026 – Arsenal vs PSG ⚽🔥
📍Arbaminch, Daros international Hotel

30/05/2026

ዕለተ ቅዳሜ🤌🏼 ይምጡ ዳሮስ ቁርጥን ከነሙሉ ክበሩ ከቆንጆ መስተንግዶ ጋር እኛ ጋር ያጣጥሙ😋

Great food. Great view. Great experience

Stay with us Daros International Hotel

28/05/2026

🏆 UEFA Champions League Final 2026 – Arsenal vs PSG ⚽🔥
📍Arbaminch, Daros international Hotel
🗓️ Date: Saturday, 30 May 2026

27/05/2026

በአርባምንጭ ከተማ በዳሮስ ኢንተርናሽናል ሆቴል አማካኝነት የተደረገ የኮሪደር ልማት ግንባታ ላይ ላሉ ሰራተኞች የእራት ግብዣ ፕሮግራም ወይም ህዝባዊ ድጋፍ ላይ ሰለተሳተፍን እጅግ በጣም ደስ ብሎናል እናመሰግናለን

አርባ ምንጭ፣ ግንቦት 18/2018 ዓ/ም

Daros international hotel

✨ ዒድ ሙባረክ — መልካም የአረፋ በዓል! ✨ 🐏ዳሮስ ሆቴል ለመላው የሙስሊሙ ማህበረሰብ፦​ይህ ታላቅ የደስታ እና የመሥዋዕትነት በዓል፤​ለቤታችሁ፦ ጤና እና በረከትን፣​ለልባችሁ፦ ሰላምና ደስ...
27/05/2026

✨ ዒድ ሙባረክ — መልካም የአረፋ በዓል! ✨ 🐏

ዳሮስ ሆቴል ለመላው የሙስሊሙ ማህበረሰብ፦
​ይህ ታላቅ የደስታ እና የመሥዋዕትነት በዓል፤
​ለቤታችሁ፦ ጤና እና በረከትን፣
​ለልባችሁ፦ ሰላምና ደስታን፣
​ለሀገራችን፦ አንድነትና ፍቅርን የሚያሰፍን ይሁንላቹ።

​🌙 መልካም በዓል! 🌙

ዳሮስ ሆቴል በአርባምንጭ ከተማ ኮሪደር ልማት ሰራተኞች የእራት ግብዣ አደረገ። ዳሮስ ኢንተርናሽናል ሆቴል በዛሬው ዕለት በዓባያ ክ/ከተማ በኮሪደር ልማት ስራ ላይ ለሚገኙ ሰራተኞች የእራት ግ...
26/05/2026

ዳሮስ ሆቴል በአርባምንጭ ከተማ ኮሪደር ልማት ሰራተኞች የእራት ግብዣ አደረገ።

ዳሮስ ኢንተርናሽናል ሆቴል በዛሬው ዕለት በዓባያ ክ/ከተማ በኮሪደር ልማት ስራ ላይ ለሚገኙ ሰራተኞች የእራት ግብዣ ላይ ህዝባዊ ልማት ላይ አሻራችንን በማሳረፍችን ደስታ ተሰምቶናል።



26/05/2026

🌙✨ Arafah Special Packages at Daros International Hotel ✨🌙

🍹 Package 1
• Free Mocktail
• Special Pizzas 🍕
• Fruit Punch 🍓

👥 Package 2
Come with a group of 5+ people and enjoy 15% OFF 🔥

Celebrate Arafah with good food, great vibes, and unforgettable moments 🌙

24/05/2026

የሙሽራው አርሴናል ሰርግ በዳሮስ ሆቴል 💃🕺
Daros international hotel

24/05/2026

Winners 🏆🥇

Address

Arbaminch
Arba Minch'
1

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Daros international hotel posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category