YeAmen Hotel የአሜን ሆቴል

YeAmen Hotel የአሜን ሆቴል A warm welcome awaits.

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ መልካም የዐብይ ጾም እንመኛለን!YeAmen Hotel የአሜን ሆቴል
16/02/2026

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ መልካም የዐብይ ጾም እንመኛለን!

YeAmen Hotel የአሜን ሆቴል

15/02/2026

የአሜን ሆቴል
ባህርዳር
0940121314

ላሊበለ      ቤተ ጊወርጊስ
04/08/2024

ላሊበለ
ቤተ ጊወርጊስ

ወንድማችን Esubalew Liyehየጭስአባይ ፏፏቴን ጉብኝት ልዩ ትኩረት ተሰጥቶት እንዲሰራ እየሞከረ ነዉ፡፡ በየዓመቱ ሊካሄድ የሚችል የአባይ ዳር ወግ ፌስቲቫልም አስቧል፡፡ የባህርዳር ከተማ...
26/08/2022

ወንድማችን Esubalew Liyeh
የጭስአባይ ፏፏቴን ጉብኝት ልዩ ትኩረት ተሰጥቶት እንዲሰራ እየሞከረ ነዉ፡፡ በየዓመቱ ሊካሄድ የሚችል የአባይ ዳር ወግ ፌስቲቫልም አስቧል፡፡ የባህርዳር ከተማ አስተዳደርና የአማራ ክልል ባህልና ቱሪዝም አመራሮችም ጉዳዩን ትኩረት ሰጥቶ ለመስራት አቅደዋል፡፡ በመሰል ሃሳብ ላይ ተገኝቶ ለሀገርና ወገን ጥቅም መምከር ያለዉ ደስታ ወደር የለዉም፡፡ ስለሆነም በቀጣይ እሁድ ብዛት ያላቸዉ ሰዎችና የክብር እንግዶች የጉብኝቱ ታዳሚ ሁነዉ ጢስአባይ ይከሰታሉ፡፡ ይህን መሰል ተግባር ለተዳከመዉ የቱሪዝም ፍሰት መነቃቃትን በመፍጠር፤ የመንገድ፤ ባንክና ኢንቨስትመንት ትኩረትን በማስገኘት አካባቢዉን ማልማትንም ያቀደ ጉዞ ነዉ፡፡ ስለሆነም የአካባቢያችን ወጣቶች፤ የመንግስት አመራሮችና የሀገር ሽማግሌዎች አስፈላጊዉን ትብብር በእንግዳ አቀባበል መንፈስ በማድረግ ጎብኝዎቹ መልካም ጊዜን እንዲያሳልፉ እንተባበር፡፡ የጢስአባይና ጢስአባይን ወዳድ ወገኖች ጉብኝቱ ልዩ ትኩረት አግኝቶ ወደ ፌስቲቫል እንዲቀየር የማህበራዊ ሚዲያ ሽፋን፤ ፍቅርና እንክብካቤ የተሞላበት መስተንግዶ እንዲሁም አካባቢያችንን ሊገልፅ የሚችል አቀባበል እንድናደርግላቸዉ ማለት እወዳለሁ፡፡
YeAmen Hotel የአሜን ሆቴል ለጎብኞቹ ምቹ የአልጋና መስተንግዶ አገልግሎቶቹን ይዞ ይጠብቃል።
አድራሻችን
መሓል ባህርዳር 01 ቀበሌ በግተራ አካባቢ
+251940121314
0583209059

22/05/2022

ሙሹሮቹ በየአሜን ሆቴል 🏨

መልካም ጋብቻ❗️
አድራሻችን ባህር ዳር 01ቀበሌ መሐል በግተራ
+521940121314
+251583209059

መልካም ምሽት❗️
05/05/2022

መልካም ምሽት❗️

መልካም ምሽት።የአሜን ሆቴል ባህርዳር 01ቀበሌ+251940121314+251943010203
04/05/2022

መልካም ምሽት።
የአሜን ሆቴል
ባህርዳር 01ቀበሌ
+251940121314
+251943010203

YeAmen Hotel የአሜን ሆቴልበባህርዳር 01 ቀበሌ
03/05/2022

YeAmen Hotel የአሜን ሆቴል
በባህርዳር 01 ቀበሌ

02/05/2022

መልካም ጋብቻ ለሙሽሮቹ❗️
YeAmen Hotel የአሜን ሆቴል
አድራሻችን በባህርዳር 01 ቀበሌ በግተራ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንካ 100 ሜትር ገባ ብሎ።
+251940121314
+251943010203

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ የአሜን ሆቴል መልካም የትንሣኤ በአል እንዲሆንላችሁ ይመኛል። Yeamen hotel - የአሜን ሆቴል ባህርዳር 01 ቀበሌ ይገኛል።+25194012131...
24/04/2022

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ የአሜን ሆቴል መልካም የትንሣኤ በአል እንዲሆንላችሁ ይመኛል። Yeamen hotel - የአሜን ሆቴል ባህርዳር 01 ቀበሌ ይገኛል።
+251940121314
+251943010203

ክርስቶስ ተመረመረ ዳቢሎስ ታሰረ❗️ቅዳም ስዑርYeAmen Hotel የአሜን ሆቴልባህርዳር 01ቀበሌ+251940121314+251943010203
23/04/2022

ክርስቶስ ተመረመረ ዳቢሎስ ታሰረ❗️

ቅዳም ስዑር
YeAmen Hotel የአሜን ሆቴል
ባህርዳር 01ቀበሌ
+251940121314
+251943010203

YeAmen Hotel የአሜን ሆቴል ለሻሸመኔ ከነማ የእግር ኳስ ክለብ የእራት ግብዣ አድርጓል። ተጫወቾችም በየአሜን ሆቴልና በባህርዳር ከተማ ቆይታቸዉ በጣም እንደተደሰቱ ተናግረዎል። እናመሰግ...
30/03/2022

YeAmen Hotel የአሜን ሆቴል ለሻሸመኔ ከነማ የእግር ኳስ ክለብ የእራት ግብዣ አድርጓል።
ተጫወቾችም በየአሜን ሆቴልና በባህርዳር ከተማ ቆይታቸዉ በጣም እንደተደሰቱ ተናግረዎል።
እናመሰግናለን #ሻሸመኔዎች❗️❗️❗️

የአሜን ሆቴል
ባህርዳር ኢትዮጵያ
ቀበሌ 01 በግ ተራ
+251940121314
+251943010203

Address

Kebele 01 (Beg Tera)
Bahir Dar
ITISSO...

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when YeAmen Hotel የአሜን ሆቴል posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to YeAmen Hotel የአሜን ሆቴል:

Share

Category