07/01/2023
"ዛሬ በዳዊት ከተማ መዳሕኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋልና። ይህም ምልክት ይሆንላችኋል፤ሕፃን ተጠቅልሎ በግርግም ተኝቶ ታገኛላችሁ።
ድንገትም ብዙ የሰማይ ሠራዊት ከመላኩ ጋር ነበሩ። እግዚያብሔርንም እያመሰገኑ።
ክብር ለእግዚአብሔር በአርያም ይሁን ሰላምም በምድር ለሰዉም በጎ ፍቃድ፡አሉ።"
እንኳን ለጌታችን ለመዳህኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ ሲል አሲኗራ ሆቴል ምኞቱን ይገልፃል።የዳቢሎስን ሴራ ያፈርስ ዘንድ ከድንግል ማርያም የተወለደዉ የአለም ብርሀን መድህን ክርስቶስ ክፉዉን አረም ከሀገራችን ይንቀልልን፤ ያለቀሱ አይኖች ይታበሱ፤ ያዘኑ ልቦች ይፅናኑ ፤ የተከፉ ይሳቁ ፤
አሲኗራ ሆቴል ከዚም በፊት እንደሚታወቀዉ ያገር ውስጥም ሆነ የዉጭ ሀገር እንግዶችን በጥሩ ሁኔታ በማስተናገድ ላይ ይገኛል አሁንም ይምጡ እና ጥሩ ጊዜ በውቢቱ ባህርዳር በአሲኗራ ሆቴል ያሳልፉ። የሰላም የፍቅር የደስታ በዓል ያድርግልን።
ለበለጠ መረጃ ከታች ያለውን ይመልከቱ
ስልክ ፦ 0582207299/94
ሞባይል፦ 0935983269
ኢሜል፦ [email protected]
ዌብሳይት፦www.asinuarahotelbahirdar.com