Naky hotel - ናኪ ሆቴል

Naky hotel - ናኪ ሆቴል Naky hotel is a newly opened four (4*) star hotel located at the down town of Bahir Dar, one of the leading tourist destination town of Ethiopia.
(1)

አሸንድዬ፣ እንግጫ ነቀላ እና  ከሴ አጨዳ ከነሃሴ አጋማሽ ጀምሮ በጎጃም ይከበራሉ።  እንግጫ የሳር አይነት ነው። የእንግጫ ነቀላ በዓል ደግሞ ዘመን ሲለወጥ  የሚከወን ባህላዊ ስራት ነው። በ...
16/08/2024

አሸንድዬ፣ እንግጫ ነቀላ እና ከሴ አጨዳ ከነሃሴ አጋማሽ ጀምሮ በጎጃም ይከበራሉ። እንግጫ የሳር አይነት ነው። የእንግጫ ነቀላ በዓል ደግሞ ዘመን ሲለወጥ የሚከወን ባህላዊ ስራት ነው። በአዲስ አመት ዋዜማ ልጃገረዶች ወንዝ ወርደው እንግጫ ይቆርጣሉ። በዚያዉ ቀን ማምሻ የቆረጡትን እንግጫ ይጎነጉኑታል። ሲነጋ ሊጃገረዶቹ ከያሉበት ተጠራርተው በመሰባሰብ በየሰው ቤት እየዞሩ የተጎነጎነውን እንግጫ የቤቱ ምሰሶ ላይ በማሰር አዲሱን አመት ያበስራሉ። ይህ ባህላዊ ክዋኔ በዜማና በጭፈራ የታጀበ ነው።

‹‹አሸንድዬ አሸንዳ ሙሴፍስስ በይ በቀሚሴ፡፡አበሙሴ፣ ወርቅ አበሙሴፍስስ በይ በቀሚሴ።›› የሻደይ/አሸንድዬ/ሶለል ባህላዊ ጨዋታ በላሊበላ ይከበራል።                           ...
15/08/2024

‹‹አሸንድዬ አሸንዳ ሙሴ
ፍስስ በይ በቀሚሴ፡፡
አበሙሴ፣ ወርቅ አበሙሴ
ፍስስ በይ በቀሚሴ።››

የሻደይ/አሸንድዬ/ሶለል ባህላዊ ጨዋታ በላሊበላ ይከበራል።

.

ደብረ ታቦር/ቡሄ የመጀመሪያው የኢንዱስትሪ መንደር የጋፋት መገኛ፣ የዘመናዊ ቴክኖሎጅ መጠንሰሻ፣ የዐፄ ቴዎድሮስ ራዕይ መፈንጠቂያ በሆነችው ደብረ ታቦር ከተማ ይከበራል።በዓሉ የሚከበረው ከተራ...
15/08/2024

ደብረ ታቦር/ቡሄ የመጀመሪያው የኢንዱስትሪ መንደር የጋፋት መገኛ፣ የዘመናዊ ቴክኖሎጅ መጠንሰሻ፣ የዐፄ ቴዎድሮስ ራዕይ መፈንጠቂያ በሆነችው ደብረ ታቦር ከተማ ይከበራል።
በዓሉ የሚከበረው ከተራራው አናት ላይ በሚገኘው በጥንታዊ የኢየሱስ ቤተክርስቲያን ነው።

ሊቀ ሊቃውንት ዕዝራ ሐዲስ  አራት ዓይና፣ የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ድንቅ ፍሬ የሆኑ ስመ ጥር ሊቅ ናቸው፡፡ የጎንደር መንበረ መንግስት መድሃኒዓለም የአራቱ መጽሐፍት ቤት መምህር እና አስተ...
15/08/2024

ሊቀ ሊቃውንት ዕዝራ ሐዲስ አራት ዓይና፣ የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ድንቅ ፍሬ የሆኑ ስመ ጥር ሊቅ ናቸው፡፡ የጎንደር መንበረ መንግስት መድሃኒዓለም የአራቱ መጽሐፍት ቤት መምህር እና አስተዳዳሪ ናቸው።1044 ገጹ የሐይማኖተ አበው የትርጓሜ መጽሐፋቸው አሳትመዋል።

ወልዲያ ገብርኤል ተራራ (ጉባርጃ ተራራ)💚ዋሻው ጣሊያን የሰራው ሲሆን በተለምዶ  ሽንቁሩ ይባላል።
14/08/2024

ወልዲያ ገብርኤል ተራራ (ጉባርጃ ተራራ)💚
ዋሻው ጣሊያን የሰራው ሲሆን በተለምዶ ሽንቁሩ ይባላል።

አሜሪካ፣ አሌክሳንድርያ ቨርጂኒያ ከተማ ውስጥ ለሕዝብ ትራንስፖርት እየሰጠ ያለ ባስ። ‹‹እንኳን በደህና መጣችሁ!››
14/08/2024

አሜሪካ፣ አሌክሳንድርያ ቨርጂኒያ ከተማ ውስጥ ለሕዝብ ትራንስፖርት እየሰጠ ያለ ባስ። ‹‹እንኳን በደህና መጣችሁ!››

‹‹አምባሰል ለዳገት ምን ያሽሟጥጡታል፣ ፈረስ ባያስጋልብ ማር ይቆርጡበታል።›› ተብሎ የተቀኘለት ማራኪው የአምባሰል ሰንሰለታማ መልክዓ ምድር
14/08/2024

‹‹አምባሰል ለዳገት ምን ያሽሟጥጡታል፣
ፈረስ ባያስጋልብ ማር ይቆርጡበታል።›› ተብሎ የተቀኘለት ማራኪው የአምባሰል ሰንሰለታማ መልክዓ ምድር

ከንጉሥ ሚካኤል መናገሻ፣ ከአይጠየፍ አዳራሽ ግርጌ፣ በጦሳና በአዘዋ ተራሮች ታጅባ ከደመቀችው ደሴ ከተማ ቀስተ ደመና መስሎ የሚታየው የወሎ ጭስ 💚💛❤️
13/08/2024

ከንጉሥ ሚካኤል መናገሻ፣ ከአይጠየፍ አዳራሽ ግርጌ፣ በጦሳና በአዘዋ ተራሮች ታጅባ ከደመቀችው ደሴ ከተማ
ቀስተ ደመና መስሎ የሚታየው የወሎ ጭስ 💚💛❤️

📍 💚💛❤️
12/08/2024

📍 💚💛❤️

Breathing in fresh, clear air while hiking theThe📍  💚💛❤️
12/08/2024

Breathing in fresh, clear air while hiking the
The📍 💚💛❤️

ከናኪ ሆቴል የአልጋ ክፍሎች የጣና ሐይቅ እይታ 🌄 Book now: http://nakyhotel.com
12/08/2024

ከናኪ ሆቴል የአልጋ ክፍሎች የጣና ሐይቅ እይታ 🌄
Book now: http://nakyhotel.com

📍               #አዊ  #ኮሶበር 💚💛❤️
12/08/2024

📍
#አዊ #ኮሶበር 💚💛❤️

Address

St. George Church
Bahir Dar
A3

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Naky hotel - ናኪ ሆቴል posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Naky hotel - ናኪ ሆቴል:

Share

Category