Herfazy Resort Gondar / ሔርፋዚ ሪዞርት ጎንደር

Herfazy Resort Gondar / ሔርፋዚ ሪዞርት ጎንደር Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Herfazy Resort Gondar / ሔርፋዚ ሪዞርት ጎንደር, Gondar.

18/09/2025
የሀገራችን ኢትዮጵያን ጥሪ ተቀብለው ወደ ሀገር ቤት ለሚገቡ ወገኖቻችና ምርጫቸውን ሄርፋዚ ሪዞርት ላደረጉ ደንበኞቻችን ከመቼውም ጊዜ በላይ በጥራትና በምቾት ለማስተናገድ ዝግጅታችንን ጨርሰናል...
20/12/2021

የሀገራችን ኢትዮጵያን ጥሪ ተቀብለው ወደ ሀገር ቤት ለሚገቡ ወገኖቻችና ምርጫቸውን ሄርፋዚ ሪዞርት ላደረጉ ደንበኞቻችን ከመቼውም ጊዜ በላይ በጥራትና በምቾት ለማስተናገድ ዝግጅታችንን ጨርሰናል ።

የሪዞርታችን የምሽት ገፅታ !ይምጡ ይጎብኙን  Visit us on www.herfazyresort.com
27/10/2021

የሪዞርታችን የምሽት ገፅታ !
ይምጡ ይጎብኙን


Visit us on www.herfazyresort.com

ቀንዎን ከቤተሰብ ፣ ከጓደኛ እንዲሁም ከፍቅረኛዎ ጋር በመሆን ንፁህና ነፋሻ አየር ባለው ጋርደን ፣ ንፁህና ምቹ የአልጋ ክፍሎች እንዲሁም ዘመናዊ ባርና ሬስቶራንት ባለው በሄርፋዚ ሪዞርት ይዝ...
23/10/2021

ቀንዎን ከቤተሰብ ፣ ከጓደኛ እንዲሁም ከፍቅረኛዎ ጋር በመሆን ንፁህና ነፋሻ አየር ባለው ጋርደን ፣ ንፁህና ምቹ የአልጋ ክፍሎች እንዲሁም ዘመናዊ ባርና ሬስቶራንት ባለው በሄርፋዚ ሪዞርት ይዝናኑ !
ይምጡ ይጎብኙን!
ይደውሉ +251582112839
+251988020202
Visit on www.herfazyresort.com

አጣጣሚ ቅዱስ ሚካኤል ፋሲል ግቢ ውስጥ በስሜን ክፍል ሲገኝ፣ ሰኔ ፲፪ ቀን ፲፯፻፰ ዓመተ ምሕረት ተመርቆ የተከፈተ ቤተ ክርስቲያን ነው። ወደቤተክርስቲያኑ የሚገባው በእልፍኝ በር አድርጎ ነው...
22/10/2021

አጣጣሚ ቅዱስ ሚካኤል ፋሲል ግቢ ውስጥ በስሜን ክፍል ሲገኝ፣ ሰኔ ፲፪ ቀን ፲፯፻፰ ዓመተ ምሕረት ተመርቆ የተከፈተ ቤተ ክርስቲያን ነው። ወደቤተክርስቲያኑ የሚገባው በእልፍኝ በር አድርጎ ነው።
መልካም ቀን !


Visit us on www.herfazyresort.com

  come for the four star resort and stay for the five star service .   Visit us on www.herfazyresort.com
21/10/2021

come for the four star resort and stay for the five star service .



Visit us on www.herfazyresort.com

ኢትዮጵያ አጎዋ ከተሰኘው የንግድ እድል ተጠቃሚ እንዳትሆን የሚደረገው ጥረት በስራ እድል ፈጠራ ላይ የሚኖረውን አሉታዊ ተፅዕኖ አሰመልክቶ የተሰናዳ ጥንቅር ቀርቧል። በእንግዳ ሰአት ስለ ሆቴል...
20/10/2021

ኢትዮጵያ አጎዋ ከተሰኘው የንግድ እድል ተጠቃሚ እንዳትሆን የሚደረገው ጥረት በስራ እድል ፈጠራ ላይ የሚኖረውን አሉታዊ ተፅዕኖ አሰመልክቶ የተሰናዳ ጥንቅር ቀርቧል። በእንግዳ ሰአት ስለ ሆቴል እና ቱሪዝም ኢንዱስትሪ ውይይት ነበር ። እንግዳችን በሆቴል እና ቱሪዝም ዘርፍ የረጅም አመታት የስራ ልምድ ያላቸው አቶ ፋንቱ ጎላ ነበሩ። አቶ ፋንቱ ሄርፍዚ ኮንሰልት በተሠኘው ድርጅታቸው አማካኝነት በሆቴልና ቱሪዝም ዘርፍ የማማከር አገልግሎት የሚሰጡ ሲሆን ጎንደር የሚገኘው ሄርፍዚ ሪዞርት ባለቤት ናቸው።
፦ ሀገራችን ትልቅ የቱሪዝም እምቅ ሀብት እያላት ከዘርፉ መጠቀም ያለባትን ያህል ለምን አልተጠቀመችም ?
፦ በሆቴልና ቱሪዝም ዘርፍ ያሉ ተግዳሮቶች እና ተስፋዎች ምንድናቸው ? በሚሉት ሀሳቦች ላይ ተወያይተናል ። ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን እንድታደምጡን እንጋብዛለን፡፡
https://soundcloud.com/user-953568/08-02-14mp3-3?si=a5a79735ac96487191f6fbe06be81b80

Visit us on www.herfazyresort.com

Address

Gondar

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Herfazy Resort Gondar / ሔርፋዚ ሪዞርት ጎንደር posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Herfazy Resort Gondar / ሔርፋዚ ሪዞርት ጎንደር:

Share