ወርቁ ብሩ ህንፃ Worku Biru Building

ወርቁ ብሩ ህንፃ   Worku Biru Building ምቹ አስተማማኝ እና የተሟላ ጥራቱን የጠበቀ የአልጋ አገልግ?

Enkuan le 82 ye agew sebat bet fersignochi Beal beselam adersachu!Worku biru building and Pension Enjibara Amahara Ethio...
30/01/2022

Enkuan le 82 ye agew sebat bet fersignochi Beal beselam adersachu!
Worku biru building and Pension
Enjibara Amahara Ethiopia

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች ክቡራን እንግዶቻችን የፌስቡክ ወዳጆቻችን እና የስራ ባልደረቦቻችን  እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱሰ ክርሰቶስ የልደት በአል በሰላም እና በፍቅር ...
06/01/2022

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች ክቡራን እንግዶቻችን የፌስቡክ ወዳጆቻችን እና የስራ ባልደረቦቻችን እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱሰ ክርሰቶስ የልደት በአል በሰላም እና በፍቅር አደረሳችሁ፡፡
አገራችን ኢትዮጵያን ሰላም ያደርግልን ፡፡
ኢትዮጵያን እና ኢትዮጵያዊያንን እግዚያብሔር ይባርክ::
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር !!!
Worku biru Building
Pension n shopping mall
Injibara

እንኳን ለመስቀል ደመራ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ አደረሰን።በዓሉ የሰላም፣ የአንድነት እና የመተሳሰብ ያድርግልን ዘንድ ከልብ እንመኛለን።በዓሉን ስናከብር በሀዘን ውስጥ ያሉ ፣ በችግር ላይ ...
27/09/2021

እንኳን ለመስቀል ደመራ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ አደረሰን።

በዓሉ የሰላም፣ የአንድነት እና የመተሳሰብ ያድርግልን ዘንድ ከልብ እንመኛለን።

በዓሉን ስናከብር በሀዘን ውስጥ ያሉ ፣ በችግር ላይ የወደቁ ዜጎቻችንን እያሰብን፣ ለሀገራችን እና ለሀገራችን ህዝብ ሁሉ ዘላቂ ሰላም እንዲሰጠን ፈጣሪን እየተማፀንን እንዲሆን አደራ እንላለን።

መልካም በዓል!

28/02/2021
Enkuan le birhane meskelu beselam adersachu!!!
26/09/2020

Enkuan le birhane meskelu beselam adersachu!!!

ጥራቱን የጠበቀ የተሟላ ንፁህና ምቹ የፔንስዮን አገልግሎት መስጠት ጀምረናል
10/09/2019

ጥራቱን የጠበቀ የተሟላ ንፁህና ምቹ የፔንስዮን አገልግሎት መስጠት ጀምረናል

Address

Injibara Kebele 04 In Front Of Menaharia
Injibara

Telephone

+251991030570

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ወርቁ ብሩ ህንፃ Worku Biru Building posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category