አማዶ የውስጥ ደዌ ልዩ የሕክምና ማዕከል Amado Medical Center

  • Home
  • Ethiopia
  • Sodo
  • አማዶ የውስጥ ደዌ ልዩ የሕክምና ማዕከል Amado Medical Center

አማዶ የውስጥ ደዌ ልዩ የሕክምና ማዕከል Amado Medical Center በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የመጀመሪያ የሆነውን የውስጥ ደዌ ልዩ የሕክምና ማዕከል በውቢቷ ወላይታ ሶዶ ከተማ ላይ መክፈታችንን ስናበስር ታላቅ ደስታ እና ኩራት ይሰማናል!

13/03/2026

የወገብ ህመም ምንድነው ፤ እንዴት ይከሰታል?

🏥አማዶ የውስጥ ደዌ ልዩ የሕክምና ማዕከል | Amado Medical Speciality Center

📌ዓላማችን ጥራት ያለው ሕክምና ለሁሉም ተደራሽ እንዲሆን ማድረግ ነው!

📍አድራሻችን፡ ወ/ሶዶ ከውሃ እና ፍሳሽ ኮርፖሬሸን ወደ ቤተልሔም 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በሚወስደው መንገድ 50ሜ ገባ እንዳሉ ያገኙናል!

📞ለበለጠ መረጃ:- በ 0940883366 / 0940884466 ይደውሉ

https://t.me/amadointernalmedicinespeciality

04/03/2026

በአማዶ የውስጥ ደዌ ልዩ ሕክምና ማዕከል ለውስጥ ደዌ ሕክምና ልዩ ትኩረት በመስጠት እየሠራን ነው!

25/02/2026

አማዶ የውስጥ ደዌ ልዩ የሕክምና ማዕከል | Amado Medical Speciality Center

ለታካሚዎች ምቹ ተደርጎ በተሠራው የውስጥ ደዌ ልዩ የሕክምና ማዕከላችን የምንሰጣቸው አገልግሎቶች:

🔹 የድንገተኛ ሕክምና
🔹 የልብ እና የደም ቧንባዎች ምርመራ እና ሕክምና
🔹 የሳንባ እና የአየር መተንፈሻ አካላት ምርመራ እና ሕክምና
🔹 የጨጓራ እና የአንጀት ምርመራ እና ሕክምና
🔹 የጉበት፣ የጣፊያ እና የቆሽት ምርመራ እና ሕክምና
🔹 የኩላሊት እና የሽንት ከረጢት ምርመራ እና ሕክምና
🔹 የነርቭ፣ የጡንቻ እና የመገጣጠሚያ ምርመራ እና ሕክምና
🔹 የስኳር እና የኮሌስትሮል ምርመራ እና ሕክምና
🔹 የደም ግፊት እና ሌሎችንም ምርመራዎች እና ሕክምናዎች ዘመኑ ባፈራቸው የረቀቁ የሕክምና መሣሪያዎች በመታገዝ ከነጻ የምክር አገልግሎት ጋር እየሰጠን እንገኛለን!

🩺ሁሉንም ሕክምናዎች በዘርፉ ከፍተኛ ልምድ ባካበቱ ስፔሻሊስት እና ሰብ ስፔሻሊስት ሐኪሞች እንሰጣለን!

🔬በዘመናዊው እና በተደራጀው የላቦራቶሪ፣ የራዲዮሎጂ፣ የፋርማሲ እንዲሁም የተኝቶ ሕክምና ክፍላችን የተሟላ የ 24 ሰዓት አገልግሎት በሁሉም ቀናት እየሰጠን እንገኛለን!

🏥አማዶ የውስጥ ደዌ ልዩ የሕክምና ማዕከል | Amado Medical Speciality Center

📌ዓላማችን ጥራት ያለው ሕክምና ለሁሉም ተደራሽ እንዲሆን ማድረግ ነው!

📍አድራሻችን፡ ወ/ሶዶ ከውሃ እና ፍሳሽ ኮርፖሬሸን ወደ ቤተልሔም 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በሚወስደው መንገድ 50ሜ ገባ እንዳሉ ያገኙናል!

📞ለበለጠ መረጃ:- በ 0940883366 / 0940884466 ይደውሉ

https://t.me/amadointernalmedicinespeciality

ማስታወቂያቀን፡17/06/2018 ዓ.ም     አማዶ ጤናና ተ.ሥ.ኃላ.የተ.የግ.ማኅበር በቀን 02/06/2018 ዓ.ም የጽዳት ሠራተኞችን ለአማዶ የውስጥ ደዌ ልዩ ሕክምና ማዕከል አወዳድሮ ለመቅ...
24/02/2026

ማስታወቂያ

ቀን፡17/06/2018 ዓ.ም

አማዶ ጤናና ተ.ሥ.ኃላ.የተ.የግ.ማኅበር በቀን 02/06/2018 ዓ.ም የጽዳት ሠራተኞችን ለአማዶ የውስጥ ደዌ ልዩ ሕክምና ማዕከል አወዳድሮ ለመቅጠር ባለው ፍላጎት መሠረት ባወጣው ማስታወቂያ በቀን 17/06/2018 ዓ.ም መሥፈርቱን በማሟላት ተመዝግባችሁ የቃል ፈተና የወሰዳችሁ አመልካቾች ውጤታችሁ እንደሚከተለው ተገልጿል።

ማሳሰቢያ

በፈተና ውጤት መሠረት ያለፋችሁ አመልካቾች በቀን 18/06/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3:30 ላይ የብሔራዊ መታወቂያ፣ ሁለት የቅርብ ጊዜ ጉርድ ፎቶግራፍ እንዲሁም በቂ የተያዥ ዋስትና ከተያዥ ሁለት የቅርብ ጊዜ ጉርድ ፎቶግራፍ እና ብሔራዊ መታወቂያ ጋር ይዛችሁ በመቅረብ በድርጅቱ የሰው ሀብት አስተዳደር ቢሮ ተገኝታችሁ የቅጥር ፎርማሊቲ እንድትሞሉ እናሳውቃለን።

🏥አማዶ የውስጥ ደዌ ልዩ የሕክምና ማዕከል | Amado Medical Speciality Center

📌ዓላማችን ጥራት ያለው ሕክምና ለሁሉም ተደራሽ እንዲሆን ማድረግ ነው!

📍አድራሻችን፡ ወ/ሶዶ ከውሃ እና ፍሳሽ ኮርፖሬሸን ወደ ቤተልሔም 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በሚወስደው መንገድ 50ሜ ገባ እንዳሉ ያገኙናል!

📞ለበለጠ መረጃ:- በ 0940883366 / 0940884466 ይደውሉ

https://t.me/amadointernalmedicinespeciality

መታመም የማይቀር ነገር ሲሆን ሕክምናን መምረጥ የራስ ኃላፊነት ነው ያውም ጥራት ያለውን ሕክምና።አማዶ የውስጥ ደዌ ልዩ የሕክምና ማዕከል | Amado Medical Speciality Center...
20/02/2026

መታመም የማይቀር ነገር ሲሆን ሕክምናን መምረጥ የራስ ኃላፊነት ነው ያውም ጥራት ያለውን ሕክምና።

አማዶ የውስጥ ደዌ ልዩ የሕክምና ማዕከል | Amado Medical Speciality Center

ለታካሚዎች ምቹ ተደርጎ በተሠራው የውስጥ ደዌ ልዩ የሕክምና ማዕከላችን የምንሰጣቸው አገልግሎቶች:

🔹 የድንገተኛ ሕክምና
🔹 የልብ እና የደም ቧንባዎች ምርመራ እና ሕክምና
🔹 የሳንባ እና የአየር መተንፈሻ አካላት ምርመራ እና ሕክምና
🔹 የጨጓራ እና የአንጀት ምርመራ እና ሕክምና
🔹 የጉበት፣ የጣፊያ እና የቆሽት ምርመራ እና ሕክምና
🔹 የኩላሊት እና የሽንት ከረጢት ምርመራ እና ሕክምና
🔹 የነርቭ፣ የጡንቻ እና የመገጣጠሚያ ምርመራ እና ሕክምና
🔹 የስኳር እና የኮሌስትሮል ምርመራ እና ሕክምና
🔹 የደም ግፊት እና ሌሎችንም ምርመራዎች እና ሕክምናዎች ዘመኑ ባፈራቸው የረቀቁ የሕክምና መሣሪያዎች በመታገዝ ከነጻ የምክር አገልግሎት ጋር እየሰጠን እንገኛለን!

🩺ሁሉንም ሕክምናዎች በዘርፉ ከፍተኛ ልምድ ባካበቱ ስፔሻሊስት እና ሰብ ስፔሻሊስት ሐኪሞች እንሰጣለን!

🔬በዘመናዊው እና በተደራጀው የላቦራቶሪ፣ የራዲዮሎጂ፣ የፋርማሲ እንዲሁም የተኝቶ ሕክምና ክፍላችን የተሟላ የ 24 ሰዓት አገልግሎት በሁሉም ቀናት እየሰጠን እንገኛለን!

🏥አማዶ የውስጥ ደዌ ልዩ የሕክምና ማዕከል | Amado Medical Speciality Center

📌ዓላማችን ጥራት ያለው ሕክምና ለሁሉም ተደራሽ እንዲሆን ማድረግ ነው!

📍አድራሻችን፡ ወ/ሶዶ ከውሃ እና ፍሳሽ ኮርፖሬሸን ወደ ቤተልሔም 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በሚወስደው መንገድ 50ሜ ገባ እንዳሉ ያገኙናል!

📞ለበለጠ መረጃ:- በ 0940883366 / 0940884466 ይደውሉ

https://t.me/amadointernalmedicinespeciality

ማስታወቂያቀን፡12/06/2018 ዓ.ምአማዶ ጤናና ተ.ሥ.ኃላ.የተ.የግ.ማኅበር በቀን 02/06/2018 ዓ.ም ቢ.ኤስ.ሲ ነርስ ባለሙያዎችን ለአማዶ የውስጥ ደዌ ልዩ ሕክምና ማዕከል አወዳድሮ ለ...
19/02/2026

ማስታወቂያ

ቀን፡12/06/2018 ዓ.ም

አማዶ ጤናና ተ.ሥ.ኃላ.የተ.የግ.ማኅበር በቀን 02/06/2018 ዓ.ም ቢ.ኤስ.ሲ ነርስ ባለሙያዎችን ለአማዶ የውስጥ ደዌ ልዩ ሕክምና ማዕከል አወዳድሮ ለመቅጠር ባለው ፍላጎት መሠረት ባወጣው ማስታወቂያ በቀን 11/06/2018 ዓ.ም መሥፈርቱን በማሟላት ተመዝግባችሁ የጽሑፍ እና የቃል ፈተና የወሰዳችሁ አመልካቾች ውጤታችሁ እንደሚከተለው ተገልጿል።

ማሳሰቢያ

በፈተና ውጤት መሠረት ያለፋችሁ አመልካቾች በቀን 13/06/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3:30 ላይ የትምህርት ማስረጃችሁን ዋናውን እና የማይመለስ ፎቶ-ኮፒ፣ የብሔራዊ መታወቂያ፣ ሁለት የቅርብ ጊዜ ጉርድ ፎቶግራፍ እንዲሁም በቂ የተያዥ ዋስትና ከተያዥ ሁለት የቅርብ ጊዜ ጉርድ ፎቶግራፍ እና ብሔራዊ መታወቂያ ጋር ይዛችሁ በመቅረብ በድርጅቱ የሰው ሀብት አስተዳደር ቢሮ ተገኝታችሁ የቅጥር ፎርማሊቲ እንድትሞሉ እናሳውቃለን።

🏥አማዶ የውስጥ ደዌ ልዩ የሕክምና ማዕከል | Amado Medical Speciality Center

📌ዓላማችን ጥራት ያለውን ሕክምና ለሁሉም ተደራሽ ማድረግ ነው!

📍አድራሻችን፡ ወ/ሶዶ ከውሃ እና ፍሳሽ ኮርፖሬሸን ወደ ቤተልሔም 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በሚወስደው መንገድ 50ሜ ገባ እንዳሉ ያገኙናል! በቂ የመኪና ማቆሚያም አለን!

📞ለበለጠ መረጃ:- በ 0940883366 / 0940884466 ይደውሉ

https://t.me/amadointernalmedicinespeciality

ሼር በማድረግ ለሌሎች ያድርሱ!
fans

አማዶ የውስጥ ደዌ ልዩ የሕክምና ማዕከል | Amado Medical Speciality Center የራዲዮሎጂ አገልግሎት እየሰጠን እንገኛለን!የMRI, CT-Scan, X-RAY, Ultrasound ...
18/02/2026

አማዶ የውስጥ ደዌ ልዩ የሕክምና ማዕከል | Amado Medical Speciality Center

የራዲዮሎጂ አገልግሎት እየሰጠን እንገኛለን!
የMRI, CT-Scan, X-RAY, Ultrasound ምርመራ ውጤቶችን ማንበብ በራዲዮሎጂስት እየሰጠን መሆናችንን ስንገልፅ ታላቅ ደስታ ይሰማናል።

የምንሰጣቸው አገልግሎቶች:

🔹 የድንገተኛ ሕክምና
🔹 የልብ እና የደም ቧንባዎች ምርመራ እና ሕክምና
🔹 የሳንባ የአየር መተንፈሻ አካላት ምርመራ እና ሕክምና
🔹 የጨጓራ እና የአንጀት ምርመራ እና ሕክምና
🔹 የጉበት፣ የጣፊያ እና የቆሽት ምርመራ እና ሕክምና
🔹 የኩላሊት እና የሽንት ከረጢት ምርመራ እና ሕክምና
🔹 የነርቭ፣ የጡንቻ እና የመገጣጠሚያ ምርመራ እና ሕክምና
🔹 የስኳር እና የኮሌስትሮል ምርመራ እና ሕክምና
🔹 የደም ግፊት እና ሌሎችንም ምርመራዎች እና ሕክምናዎች ዘመኑ ባፈራቸው የረቀቁ የሕክምና መሣሪያዎች ከነጻ የምክር አገልግሎት ጋር እየሰጠን እንገኛለን!

🩺ሁሉንም ሕክምናዎች በዘርፉ ከፍተኛ ልምድ ባካበቱ ስፔሻሊስት እና ሰብ ስፔሻሊስት ሐኪሞች እንሰጣለን!

🔬በዘመናዊው እና በተደራጀው የላቦራቶሪ፣ የራዲዮሎጂ እና የፋርማሲ እንዲሁም የተኝቶ ሕክምና ክፍላችን የተሟላ የ 24 ሰዓት አገልግሎት በሁሉም ቀናት እየሰጠን እንገኛለን!

🏥አማዶ የስጥ ደዌ ልዩ የሕክምና ማዕከል | Amado Medical Speciality Center

📌ዓላማችን ጥራት ያለውን ሕክምና ለሁሉም ተደራሽ ማድረግ ነው!

📍አድራሻችን፡ ወ/ሶዶ ከውሃ እና ፍሳሽ ኮርፖሬሸን ወደ ቤተልሔም 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በሚወስደው መንገድ 50ሜ ገባ እንዳሉ ያገኙናል! በቂ የመኪና ማቆሚያ ከአስተማማኝ የጥበቃ አገልግሎት ጋር ስላለን ለመኪናዎ ደኅንነት አይጨነቁ። 👮‍♂

📞ለበለጠ መረጃ:- በ 0940883366 / 0940884466 ይደውሉ

https://t.me/amadointernalmedicinespeciality

https://www.facebook.com/share/1C3YxffHFf/

አማዶ የውስጥ ደዌ ልዩ የሕክምና ማዕከል | Amado Medical Speciality Centerለታካሚዎች ምቹ ተደርጎ በተሠራው የውስጥ ደዌ ልዩ የሕክምና ማዕከላችን የምንሰጣቸው አገልግሎቶች:...
17/02/2026

አማዶ የውስጥ ደዌ ልዩ የሕክምና ማዕከል | Amado Medical Speciality Center

ለታካሚዎች ምቹ ተደርጎ በተሠራው የውስጥ ደዌ ልዩ የሕክምና ማዕከላችን የምንሰጣቸው አገልግሎቶች:

🔹 የድንገተኛ ሕክምና
🔹 የልብ እና የደም ቧንባዎች ምርመራ እና ሕክምና
🔹 የሳንባ እና የአየር መተንፈሻ አካላት ምርመራ እና ሕክምና
🔹 የጨጓራ እና የአንጀት ምርመራ እና ሕክምና
🔹 የጉበት፣ የጣፊያ እና የቆሽት ምርመራ እና ሕክምና
🔹 የኩላሊት እና የሽንት ከረጢት ምርመራ እና ሕክምና
🔹 የነርቭ፣ የጡንቻ እና የመገጣጠሚያ ምርመራ እና ሕክምና
🔹 የስኳር እና የኮሌስትሮል ምርመራ እና ሕክምና
🔹 የደም ግፊት እና ሌሎችንም ምርመራዎች እና ሕክምናዎች ዘመኑ ባፈራቸው የረቀቁ የሕክምና መሣሪያዎች በመታገዝ ከነጻ የምክር አገልግሎት ጋር እየሰጠን እንገኛለን!

🩺ሁሉንም ሕክምናዎች በዘርፉ ከፍተኛ ልምድ ባካበቱ ስፔሻሊስት እና ሰብ ስፔሻሊስት ሐኪሞች እንሰጣለን!

🔬በዘመናዊው እና በተደራጀው የላቦራቶሪ፣ የራዲዮሎጂ፣ የፋርማሲ እንዲሁም የተኝቶ ሕክምና ክፍላችን የተሟላ የ 24 ሰዓት አገልግሎት በሁሉም ቀናት እየሰጠን እንገኛለን!

🏥አማዶ የውስጥ ደዌ ልዩ የሕክምና ማዕከል | Amado Medical Speciality Center

📌ዓላማችን ጥራት ያለው ሕክምና ለሁሉም ተደራሽ እንዲሆን ማድረግ ነው!

📍አድራሻችን፡ ወ/ሶዶ ከውሃ እና ፍሳሽ ኮርፖሬሸን ወደ ቤተልሔም 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በሚወስደው መንገድ 50ሜ ገባ እንዳሉ ያገኙናል!

📞ለበለጠ መረጃ:- በ 0919377190 / 0994141248 / 0916579588 ይደውሉ

https://t.me/amadointernalmedicinespeciality

መታመም የማይቀር ነገር ሲሆን ሕክምናን መምረጥ የራስ ኃላፊነት ነው ያውም ጥራት ያለውን ሕክምና።አማዶ የውስጥ ደዌ ልዩ የሕክምና ማዕከል | Amado Medical Speciality Center...
16/02/2026

መታመም የማይቀር ነገር ሲሆን ሕክምናን መምረጥ የራስ ኃላፊነት ነው ያውም ጥራት ያለውን ሕክምና።

አማዶ የውስጥ ደዌ ልዩ የሕክምና ማዕከል | Amado Medical Speciality Center

ለታካሚዎች ምቹ ተደርጎ በተሠራው የውስጥ ደዌ ልዩ የሕክምና ማዕከላችን የምንሰጣቸው አገልግሎቶች:

🔹 የድንገተኛ ሕክምና
🔹 የልብ እና የደም ቧንባዎች ምርመራ እና ሕክምና
🔹 የሳንባ እና የአየር መተንፈሻ አካላት ምርመራ እና ሕክምና
🔹 የጨጓራ እና የአንጀት ምርመራ እና ሕክምና
🔹 የጉበት፣ የጣፊያ እና የቆሽት ምርመራ እና ሕክምና
🔹 የኩላሊት እና የሽንት ከረጢት ምርመራ እና ሕክምና
🔹 የነርቭ፣ የጡንቻ እና የመገጣጠሚያ ምርመራ እና ሕክምና
🔹 የስኳር እና የኮሌስትሮል ምርመራ እና ሕክምና
🔹 የደም ግፊት እና ሌሎችንም ምርመራዎች እና ሕክምናዎች ዘመኑ ባፈራቸው የረቀቁ የሕክምና መሣሪያዎች በመታገዝ ከነጻ የምክር አገልግሎት ጋር እየሰጠን እንገኛለን!

🩺ሁሉንም ሕክምናዎች በዘርፉ ከፍተኛ ልምድ ባካበቱ ስፔሻሊስት እና ሰብ ስፔሻሊስት ሐኪሞች እንሰጣለን!

🔬በዘመናዊው እና በተደራጀው የላቦራቶሪ፣ የራዲዮሎጂ፣ የፋርማሲ እንዲሁም የተኝቶ ሕክምና ክፍላችን የተሟላ የ 24 ሰዓት አገልግሎት በሁሉም ቀናት እየሰጠን እንገኛለን!

🏥አማዶ የውስጥ ደዌ ልዩ የሕክምና ማዕከል | Amado Medical Speciality Center

📌ዓላማችን ጥራት ያለው ሕክምና ለሁሉም ተደራሽ እንዲሆን ማድረግ ነው!

📍አድራሻችን፡ ወ/ሶዶ ከውሃ እና ፍሳሽ ኮርፖሬሸን ወደ ቤተልሔም 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በሚወስደው መንገድ 50ሜ ገባ እንዳሉ ያገኙናል!

📞ለበለጠ መረጃ:- በ 0919377190 / 0994141248 / 0916579588 ይደውሉ

https://t.me/amadointernalmedicinespeciality

በርካቶች ከውስጥ ደዌ ሕመማቸው እየተፈወሱ ነው። ምክንያቱ ደግሞ ለሕመማቸው ሁነኛውን መፍትኼ እኛ ጋር ስላገኙ ነው!አማዶ የውስጥ ደዌ ልዩ የሕክምና ማዕከል | Amado Medical Speci...
15/02/2026

በርካቶች ከውስጥ ደዌ ሕመማቸው እየተፈወሱ ነው። ምክንያቱ ደግሞ ለሕመማቸው ሁነኛውን መፍትኼ እኛ ጋር ስላገኙ ነው!

አማዶ የውስጥ ደዌ ልዩ የሕክምና ማዕከል | Amado Medical Speciality Center

ለታካሚዎች ምቹ ተደርጉ በተሠራው የውስጥ ደዌ ልዩ የሕክምና ማዕከላችን የምንሰጣቸው አገልግሎቶች:

🔹 የድንገተኛ ሕክምና
🔹 የልብ እና የደም ቧንባዎች ምርመራ እና ሕክምና
🔹 የሳንባ የአየር መተንፈሻ አካላት ምርመራ እና ሕክምና
🔹 የጨጓራ እና የአንጀት ምርመራ እና ሕክምና
🔹 የጉበት፣ የጣፊያ እና የቆሽት ምርመራ እና ሕክምና
🔹 የኩላሊት እና የሽንት ከረጢት ምርመራ እና ሕክምና
🔹 የነርቭ፣ የጡንቻ እና የመገጣጠሚያ ምርመራ እና ሕክምና
🔹 የስኳር እና የኮሌስትሮል ምርመራ እና ሕክምና
🔹 የደም ግፊት እና ሌሎችንም ምርመራዎች እና ሕክምናዎች ዘመኑ ባፈራቸው የረቀቁ የሕክምና መሣሪያዎች ከነጻ የምክር አገልግሎት ጋር እየሰጠን እንገኛለን!

🩺ሁሉንም ሕክምናዎች በዘርፉ ከፍተኛ ልምድ ባካበቱ ስፔሻሊስት እና ሰብ ስፔሻሊስት ሐኪሞች እንሰጣለን!

🔬በዘመናዊው እና በተደራጀው የላቦራቶሪ፣ የራዲዮሎጂ፣ የፋርማሲ እንዲሁም የተኝቶ ሕክምና ክፍላችን የተሟላ የ 24 ሰዓት አገልግሎት በሁሉም ቀናት እየሰጠን እንገኛለን!

🏥አማዶ የውስጥ ደዌ ልዩ የሕክምና ማዕከል | Amado Medical Speciality Center

📌ዓላማችን ጥራት ያለው ሕክምና ለሁሉም ተደራሽ እንዲሆን ማድረግ ነው!

📍አድራሻችን፡ ወ/ሶዶ ከውሃ እና ፍሳሽ ኮርፖሬሸን ወደ ቤተልሔም 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በሚወስደው መንገድ 50ሜ ገባ እንዳሉ ያገኙናል! በቂ የመኪና ማቆሚያ ከአስተማማኝ የጥበቃ አገልግሎት ጋር ስላለን ለመኪናዎ ደኅንነት አይጨነቁ። 👮‍♂

📞ለበለጠ መረጃ:- በ 0919377190 / 0994141248 / 0916579588 ይደውሉ

https://t.me/amadointernalmedicinespeciality

አማዶ የውስጥ ደዌ ልዩ የሕክምና ማዕከል | Amado Medical Speciality Center በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የመጀመሪያው እና ፈር-ቀዳጅ በሆነው የውስጥ ደዌ ልዩ የሕክምና ማዕከላች...
14/02/2026

አማዶ የውስጥ ደዌ ልዩ የሕክምና ማዕከል | Amado Medical Speciality Center

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የመጀመሪያው እና ፈር-ቀዳጅ በሆነው የውስጥ ደዌ ልዩ የሕክምና ማዕከላችን
የምንሰጣቸው አገልግሎቶች:

🔹 የድንገተኛ ሕክምና
🔹 የልብ እና የደም ቧንባዎች ምርመራ እና ሕክምና
🔹 የሳንባ የአየር መተንፈሻ አካላት ምርመራ እና ሕክምና
🔹 የጨጓራ እና የአንጀት ምርመራ እና ሕክምና
🔹 የጉበት፣ የጣፊያ እና የቆሽት ምርመራ እና ሕክምና
🔹 የኩላሊት እና የሽንት ከረጢት ምርመራ እና ሕክምና
🔹 የነርቭ፣ የጡንቻ እና የመገጣጠሚያ ምርመራ እና ሕክምና
🔹 የስኳር እና የኮሌስትሮል ምርመራ እና ሕክምና
🔹 የደም ግፊት እና ሌሎችንም ምርመራዎች እና ሕክምናዎች ዘመኑ ባፈራቸው የረቀቁ የሕክምና መሣሪያዎች ከነጻ የምክር አገልግሎት ጋር እየሰጠን እንገኛለን!

🩺ሁሉንም ሕክምናዎች በዘርፉ ከፍተኛ ልምድ ባካበቱ ስፔሻሊስት እና ሰብ ስፔሻሊስት ሐኪሞች እንሰጣለን!

🔬በዘመናዊው እና በተደራጀው የላቦራቶሪ፣ ያራዲዮሎጂ፣ የፋርማሲ እንዲሁም የተኝቶ ሕክምና ክፍላችን የተሟላ የ 24 ሰዓት አገልግሎት በሁሉም ቀናት እየሰጠን እንገኛለን!

🏥አማዶ የውስጥ ደዌ ልዩ የሕክምና ማዕከል | Amado Medical Speciality Center

📌ዓላማችን ጥራት ያለው ሕክምና ለሁሉም ተደራሽ እንዲሆን ማድረግ ነው!

📍አድራሻችን፡ ወ/ሶዶ ከውሃ እና ፍሳሽ ጽ/ቤት ወደ ቤተልሔም 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በሚወስደው መንገድ 50ሜ ገባ እንዳሉ ያገኙናል! በቂ የመኪና ማቆሚያ ከአስተማማኝ የጥበቃ አገልግሎት ጋር ስላለን ለመኪናዎ ደኅንነት አይጨነቁ። 👮‍♂

📞ለበለጠ መረጃ:- በ 0919377190 / 0994141248 / 0916579588 ይደውሉ

https://t.me/amadointernalmedicinespeciality

ማስታወቂያቀን፡ 2/6/2018 ዓ.ምአማዶ የዉሰጥ ደዌ ልዩ ህክምና ማዕከል ከዘህ በታች የተዘረዘሩትን ባለሞያዎችን አወዳድሮ በኮንታራት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡ስለሆነም ፍላጎት ያላችሁ አመልካቾች...
09/02/2026

ማስታወቂያ
ቀን፡ 2/6/2018 ዓ.ም
አማዶ የዉሰጥ ደዌ ልዩ ህክምና ማዕከል ከዘህ በታች የተዘረዘሩትን ባለሞያዎችን አወዳድሮ በኮንታራት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡ስለሆነም ፍላጎት ያላችሁ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባለዉ 5 የስራ ቀናት በድርጅቱ የሰዉ ሃብት ቢሮ የማይመለስ የትምህርት ማስረጃ ፎቶ ኮፒ በማስገባት መመዝገብ የሚቻል መሆኑን እንገልፃለን።

አድራሻ፡-ወ/ሶ ከተማ ዉሃና ፈሳሽ ፅ/ቤት ወደ ቤቴልሔም 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በሚወስደዉ መንገድ 50 ሜትር ገባ ብሎ ያገኙታል፡፡
ለበለጠ መረጃ በ0919377190 ይደዉሉ!

🏥አማዶ የስጥ ደዌ ልዩ የሕክምና ማዕከል | Amado Medical Speciality Center
📌ጥራት ያለው ሕክምና ለሁሉም!

የቴሌግራም ቻናላችንን Join በማድረግ አዳዲስ መረጃዎችን በየጊዜው ያግኙ
https://t.me/amadointernalmedicinespeciality

Address

Sodo

Telephone

+251904948758

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when አማዶ የውስጥ ደዌ ልዩ የሕክምና ማዕከል Amado Medical Center posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to አማዶ የውስጥ ደዌ ልዩ የሕክምና ማዕከል Amado Medical Center:

Share