World Class Quality Award Organization

World Class Quality Award Organization award for an outstanding achievements that has saved the world and its peoples

03/10/2026
ለመጨረሻ ጊዜ እስከ መስከረም 16 ቀን 2019 ዓ.ም ተራዝሟል
22/09/2026

ለመጨረሻ ጊዜ እስከ መስከረም 16 ቀን 2019 ዓ.ም ተራዝሟል

#ቅርንጫፍ ፅ/ቤት ተከፍቶ ስራ ከተጀመረባቸቸው ከተሞች በተጨማሪ ከታች በተዘረዘሩ ከተሞች ከታች ባሉት ሶስት የስራ መደቦች ከድርጅታችን ጋር መስራት የምትፈልጉ በሊንኮቹና በመመሪያው መሰረት ዶክመንቶቻችሁን አስገቡ።
♻️♻️♻️♻️♻️♻️♻️♻️♻️♻️

ቢሾፍቱ፣ ሰንዳፋ፣ ቡራዩ፣ ሱሉልታ፣ ሰበታ፣ ሆለታ፣ ጫንጮ፣ ዱከም፣ አዳማ፣ አሰላ፣ በቆጂ፣ ሮቤ፣ ጎባ፣ መቂ፣ ባቱ፣ አርሲ ነጌሌ፣ ኮፈሌ፣ ሻሸመኔ፣ ሐዋሳ፣ ይርጋለም፣ ዲላ፣ አርባ ምንጭ፣ ወላይታ ሶዶ፣ ወንዶ ገነት፣ ቦረና፣ ወሊሶ፣ ወልቂጤ፣ ቡታጅራ፣ ሆሳእና፣ ወራቤ፣ ጅማ፣ አጋሮ፣ በደሌ፣ መቱ፣ ጋምቤላ፣ አምቦ፣ ነቀምት፣ ሙገር፣ መተሀራ፣ ጭሮ፣ ሒርና፣ ድሬዳዋ፣ ሀረር፣ ባቢሌ፣ ጅግጅጋ፣ አዋሽ ሰባት ኪሎ፣ መልካ ሰዲ፣ አሚባራ፣ ሰመራ፣ ምንጃር፣ ኢተያ፣ አሶሳ፣ አርባ ጉጉ፣ መርቲ፣ ወንጂ፣ ቴፒ፣ ሻኪሶ፣ ደብረ ብርሀን፣ ካራ ቆሬ፣ ከሚሴ፣ ደሴ፣ ኮምቦልቻ፣ ሀይቅ፣ ሸዋ ሮቢት፣ ወልዲያ፣ ላሊበላ፣ ሰቆጣ፣ አላማጣ፣ ማይጨው፣ መቀሌ፣ አዲግራት፣ አክሱም፣ ሽረ፣ ቀብሪ ደሀር፣ ጂንካ፣ ሞያሌ፣ ቦንጋ፣ ደሚዶሎ፣ ጊምቢ፣ ባቲ ወሎ፣ ሙከ ጡሪ፣ ደብረ ፅጌ፣ ፊቼ፣ ደጀን፣ ደብረ ማርቆስ፣ ደንበጫ፣ ፍኖተ ሰላም፣ ቡሬ፣ ዳንግላ፣ ቻግኒ፣ ሞጣ፣ ወረታ፣ ደብረ ታቦር፣ አዲስ ዘመን፣ ጎንደር፣ መተማ፣ ሁመራ፣ ደባርቅ፣ ጉባ ላፍቶ፣ አምባሰል፣ ውጫሌ፣ ኩታ በር፣ መርሳ፣ መረሀቢቴ፣ ግሸን፣ መቅደላ፣ አለማያ፣ ዶዶላ፣ ዴራ፣ ስሬ፣ ጎሃፅዮን፣ ወለንጪቲ፣ መራዊ፣ መሸንቲ፣ ዱርቤቴ፣ አረርቲ፣ እንሳሮ፣ ለሚ፣ ጊንጪ፣ ሶዶ፣ ቦዲቲ፣ ጎፋ ሳውላ፣ ወንጪ፣ እንጪኒ፣ አንኮበር፣ ሸኖ፣ እንጅባራ፣ ውቅሮ፣ ሀውዜን፣ አምባላጌ፣ ኮረም፣ ዋጃ፣ ኢንፍራንዝ፣ ደጋ ዳሞት፣ ፈረስ ቤት፣ ሸበል በረንታ፣ ቢቸና፣ ደብረ ወርቅ፣ ሜታ ሮቢ፣ ሙሎ፣ ቡልቡላ፣ መናገሻ፣ አዶላ፣ ጋሰራ፣ ደሎ መና፣ ዲንሾ፣ ቆቃ፣ አዳሚ ቱሉ፣ አጋርፋ፣ ጃራ፣ ጊኒር፣ ሶፍ ኡመር፣ ሚኤሶ፣ ደደር፣ ጨለንቆ፣ ገዋኔ፣ ሎግያ፣ ዱፍቲ፣ ሚሌ፣ መሆኒ፣ አፍዴራ፣ ገሸና፣ ፋርጣ፣ ሁሩታ፣ አሳሳ፣ ኮሶ በር፣ ማንኮሳ፣ ቲሊሊ፣ አስጎሪ፣ ቱሉ ቦሎ፣ ሰኮሩ፣ ጎሮ፣ ጎሬ፣ ደነባ፣ ደርባ፣ ቡኢ፣ ሀላባ ቁሊቶ፣ ሾኔ፣ ብርብር፣ ቡሌ ሆራ፣ ጣርማ በር፣ ደብረ ሲና፣ ክምር ድንጋይ፣ ነፋስ መውጫ፣ ጋሸና፣ ሳንቃ፣ አጀበር፣ ወገል ጤና፣ አቀስታ፣ ወግዲ፣ መካነሰላም፣ መርጦ ለማርያም፣ ሉማሜ፣ አማኑኤል፣ ቋሪት፣ ግሽ አባይ፣ አዴት፣ አዲስ ቅዳም፣ ወገልጤና፣ የትኖራ፣ አለም ጤና፣ ይርጋጨፌ፣ አጣዬ፣ ውጌሳ፣ ጥሙጋ፣ ደራ፣ መልካ ዋከና፣ ሎጊያ፣ ትክል ድንጋይ፣ ሳንጃ፣ ዳንሻ፣ ሳጉሬ፣ ዱራሜ፣ ጎልጀታ፣ ሸንኮራ።
🎯🎯🎯🎯🎯🎯🎯🎯🎯🎯🎯
#ማሳሰቢያ ማንኛውም የስራ አመልካችም ያመለከተበት ከተማ የመታወቂያ ካርድ (ባይታደስም) እና ብሔራዊ መታወቂያ (ፋይዳ መታወቂያ) ያስፈልገዋል። የአጎራባች ከተማ ወዘተ ተቀባይነት የለው።
📌📌📌📌📌📌📌📌📌
For Application
🎯🎯🎯🎯🎯🎯🎯🎯🎯
For mor information

https://t.me/worldclassqualityawardethiopia
♻️♻️♻️♻️♻️♻️♻️♻️♻️

32/010-01/0,008/WCQAO22 / 08 / 2026URGENT JOB VACANCY ANNOUNCEMENT(Full-Time Employees)1. Industrial Economics, Global M...
22/09/2026

32/010-01/0,008/WCQAO
22 / 08 / 2026

URGENT JOB VACANCY ANNOUNCEMENT
(Full-Time Employees)

1. Industrial Economics, Global Market Intelligence & Investment Relations Officer
Key Responsibilities:
• Economic & Market Analysis: Analyze the growth of the industrial sector, investment flows, market dynamics, and macroeconomic conditions through research, and present decision-making recommendations.
• Investment Strategy & Expansion: Identify new investment opportunities, assess potential risks facing industrial expansion, and design expansion strategies.
• Stakeholder & Investor Relations: Act as a bridge and build strong relationships between investors, industrial owners, government entities, and international donors.
• Policy & Advocacy: Evaluate whether industrial and investment policies are business-friendly, and submit proposal improvements to policymakers.
• Communication & Reporting: Present economic and industrial analysis results, investment reports, and sector performance clearly to institutional leadership and external partners.
• Capital Market Analysis: Evaluate movements in bonds, savings, equity/stocks, and investment instruments, highlighting risks and profitability opportunities.
Requirements & Conditions:
• Educational Qualification: Master’s Degree (Second Degree) in a relevant field and 5 years of work experience.
• Salary: As per the company’s salary scale.
• Age: 30–65
• Number Required: 2
• Gender: Both Male and Female
Important Notice for Applicants:
• Both female and male candidates must adhere to international office attire and protocol when coming to apply.
• Applicants must present original, hard copy, and soft copy credentials, including Grade 10/12 certificates, higher education degrees, and other relevant documents.
• Apply in person by bringing a CV, application letter, and non-returnable photocopies of supporting documents relevant to the hiring process to our office.
Registration Details
• Registration Period: From 22/09/2026 to 10/10/2026
• Address: Bole around Edna Mall /Alemnesh Plaza, 8th Floor, Office No. 801
• For further information: 0966-00 85 85 / 0966-72 70 70
32/010-01/0,008/WCQAO
11 / 01 / 2019 ዓ. ም
አስቸኳይ ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ
/የሙሉ_ጊዜ_ሰራተኞች/
1. Industrial Economics, Global Market Intelligence & Investment Relations Officer
(የኢንዱስትሪ ኢኮኖሚክስ ፣ የአለም አቀፍ ገበያ መረጃና ኢንቨስትመንት ግንኙነት ኦፊሰር)፡-
 የገበያ እና ኢኮኖሚ ትንተና (Economic & Market Analysis):- የኢንዱስትሪ ዘርፉን እድገት፣ የኢንቨስትመንት ፍሰት ፣ የገበያ ሁኔታዎችን እና የማክሮ-ኢኮኖሚ ሁኔታዎችን በጥናት መተንተን እና የውሳኔ ሃሳብ ማቅረብ፡፡
 የኢንቨስትመንት ስትራቴጂ ማዘጋጀት (Investment Strategy & Expansion):- አዳዲስ የኢንቨስትመንት እድሎችን መለየት ፣ የኢንዱስትሪዎች መስፋፋት (Industrial Expansion) ሊያጋጥሟቸው የሚችሉ ስጋቶችን ማጥናት እና ማስፋፊያ ስትራቴጂዎችን መንደፍ፡፡
 የባለድርሻ አካላት ግንኙነት እና አጋርነት (Stakeholder & Investor Relations):- በባለሀብቶች (Investors) ፣ በኢንዱስትሪ ባለቤቶች ፣ በመንግስት አካላት እና በአለም አቀፍ ለጋሾች መካከል ድልድይ ሆኖ መስራት እና ጠንካራ ግንኙነት መፍጠር፡፡
 ፖሊሲ እና የኢንዱስትሪ ጥናት (Policy & Advocacy):- የኢንዱስትሪ እና የኢንቨስትመንት ፖሊሲዎች ለንግድ ምቹ መሆናቸውን መገምገም እና የማሻሻያ ሃሳቦችን ለፖሊሲ አውጪዎች ማቅረብ፡፡
 መረጃ እና ኮሙኒኬሽን (Communication & Reporting):- የኢኮኖሚ እና የኢንዱስትሪ ትንተና ውጤቶችን ፣ የኢንቨስትመንት ሪፖርቶችን እና የዘርፉን አፈፃፀም ግልጽ በሆነ መልኩ ለተቋሙ አመራሮች እና ለውጭ አጋሮች ማቅረብ፡፡
 የካፒታል ገበያ ትንተና (Capital Market Analysis):- የቦንድ ፣ የቁጠባ ፣ የባለቤትነት ድርሻ (Equity/Stocks) እና የኢንቨስትመንት ሰነዶች እንቅስቃሴዎችን መገምገም፣ የስጋቶችን (Risks) እና የትርፋማነት እድሎችን ማሳየት፡፡
 የት/ት ደረጃ፡- በዘርፉ ሁለተኛ ዲግሪ እና የ5 ዓመት የስራ ልምድ ያላቸው፡፡
 ደሞዝ ፡- በድርጅታችን የደሞዝ ስኬል መሰረት፡፡
 እድሜ፡- ከ30-65 ብዛት፡- 2 ፆታ፡- አይለይም

ማሳሰቢያ፡- ለማመልከት ስትመጡ ማሟላት የሚገባችሁ ፡-
 ለሴቶች ሆነ ለወንዶች የአለም አቀፍ የቢሮ ሰራተኛ አለባበስና ፕሮቶኮል አሟልቶ መገኘት ይገባል፡፡
 አመልካቾች የ10/12ኛ ክፍል ማስረጃን ጨምሮ የከፍተኛ ት/ት ማስረጃዎች እና ተዛማጅ ማስረጃችሁን ኦሪጂናል ፣ ኮፒ እና ሶፍት ኮፒ ይዘው ይቅረቡ፡፡
 CV ፣ ማመልከቻና ለቅጥር ለማለፍ ይጠቅመኛል ያሉትን ማስረጃ የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በአካል ቢሮ በማቅረብ አመልክቱ፡፡
የመመዝገቢያ ጊዜ:- ከ11 / 01 / 2019 ዓ.ም እስከ 30 / 01 / 2019 ዓ.ም ድረስ
አድራሻ፡- ቦሌ መድሃኒያለም ኢድናሞል አካባቢ / አለምነሽ ፕላዛ 8ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 801
ለተጨማሪ መረጃ:- 0966–00 85 85 / 0966–72 70 70

32/010-01/0,010/WCQAO                                                       11/ 01 / 2019 ዓ. ምአስቸኳይ ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ /የ...
22/09/2026

32/010-01/0,010/WCQAO
11/ 01 / 2019 ዓ. ም
አስቸኳይ ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ
/የሙሉ_ጊዜ_ሰራተኞች/

1. International Relations Officer
(የአለም አቀፍ ግንኙነት ኦፊሰር )፡-

 አጋርነትን እና ትብብርን መገንባት (Partnership Building):- ከተለያዩ አለም አቀፍ ድርጅቶች፣ መንግስታት እና የውጭ ሀገር ኤምባሲዎች ጋር ጠንካራ ስትራቴጂካዊ ግንኙነት እና ትብብር መፍጠር፡፡ በተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት በሚደረጉ የሽልማት ምዘናዎች ስልጠናዎች ከሚመለከታቸው የየሀገራቱ ተቋማት ጋር የሚወያዩና ሁኔታዎችን የማመቻቸት ስራ መስራት፣
 ዲፕሎማሲያዊ እና አለም አቀፍ ፕሮቶኮል ማስተዳደር (Protocol & Diplomacy):- የስራ ጉብኝቶችን ፣ አለም አቀፍ ስብሰባዎችን ፣ ኮንፈረንሶችን እና የስምምነት ፊርማዎችን ( MOUs ) በዲፕሎማሲያዊ ፕሮቶኮል መሰረት ማዘጋጀት እና መምራት፡፡
 ፖሊሲ እና ስትራቴጂካዊ ትንተና (Policy Analysis):- አለም አቀፍ ፖሊሲዎችን ፣ የጂኦፖለቲካዊ ሁነቶችን እና የውጭ ሀገራት ህጎችን በመተንተን የተቋሙን አሰራር እና ውሳኔዎች መደገፍ፡፡
 ድርድር እና የሀብት ማሰባሰብ ( Negotiation & Resource Mobilization ): ከተለያዩ አለም አቀፍ ለጋሽ ድርጅቶች እና አጋሮች ጋር ድርድር በማድረግ ለፕሮጀክቶች የሚሆን ፋይናንስ ወይም የቴክኒክ ድጋፍ ማስተባበር፡፡
 የተቋሙን ገጽታ መገንባት (Representation & Advocacy):- ተቋሙን በጋራ መድረኮች ፣ በአለም አቀፍ ጉባኤዎች እና ውይይቶች ላይ ወክሎ መቅረብ እና ጥበቃ ማድረግ፡፡

 የት/ት ደረጃ፡- በዘርፉ ሁለተኛ ዲግሪ እና የ5 ዓመት የስራ ልምድ ያላቸው፡፡

 በዲፕሎማትነት የሰሩ ወይም የዲፕሎማሲ ስልጠና የወሰዱ፣

 ደሞዝ ፡- በድርጅታችን የደሞዝ ስኬል መሰረት፡፡
ዜግነት፡- ኢትዮጵያዊ

 እንግሊዝኛ ፣ ፈረንሳይኛ እና አረብኛ የመናገር ብቃት ላላቸው ቅድሚያ እንሰጣለን፡፡

 እድሜ፡- ከ30-65 ብዛት፡- 2 ፆታ፡- አይለይም

ማሳሰቢያ ፡- ለማመልከት ስትመጡ ማሟላት የሚገባችሁ ፡-
 ለሴቶች ሆነ ለወንዶች የአለም አቀፍ የቢሮ ሰራተኛ አለባበስና የዲፕሎማትነት ፕሮቶኮል አሟልቶ መገኘት ግዴታ ነው፡፡
 አመልካቾች የ10/12ኛ ክፍል ማስረጃን ጨምሮ የከፍተኛ ት/ት ማስረጃዎች እና ተዛማጅ ማስረጃችሁን ኦሪጂናል ፣ ኮፒ እና ሶፍት ኮፒ ይዘው ይቅረቡ፡፡

 CV ፣ ማመልከቻና ለቅጥር ለማለፍ ይጠቅመኛል ያሉትን ማስረጃ የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በአካል ቢሮ በማቅረብ አመልክቱ፡፡

የመመዝገቢያ ጊዜ:- ከ11 / 01 / 2019 ዓ.ም እስከ 30 / 01 / 2019 ዓ.ም ድረስ

አድራሻ፡- ቦሌ መድሃኒያለም ኢድናሞል አካባቢ/አለምነሽ ፕላዛ 8ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 801

ለተጨማሪ መረጃ:- 0966–00 85 85
0966–72 70 70
32/010-01/0,008/WCQAO
22 / 09 / 2026.
Urgent Vacancy Announcement
(Full-Time Employees)
1. International Relations Officer
Key Responsibilities
• Partnership Building: Establish strong strategic relations and cooperation with various international organizations, governments, and foreign embassies. Engage with relevant institutions across different African countries to facilitate conditions and hold discussions regarding award evaluations and training programs.
• Protocol & Diplomacy: Organize and lead business visits, international meetings, conferences, and the signing of Memorandums of Understanding (MOUs) in accordance with diplomatic protocol.
• Policy Analysis: Analyze international policies, geopolitical events, and foreign laws to support the organization’s operations and decision-making processes.
• Negotiation & Resource Mobilization: Negotiate with various international donor organizations and partners to secure financial or technical support for projects.
• Representation & Advocacy: Represent and advocate for the institution in joint forums, international summits, and panel discussions.
Requirements
• Education & Experience: Master’s degree in a relevant field with 5 years of work experience.
• Special Requirement: Prior experience working as a diplomat or completion of diplomatic training.
• Language Skills: Priority will be given to candidates proficient in English, French, and Arabic.
• Nationality: Ethiopian
• Salary: As per the company's salary scale
• Age: 30–65 years
• Vacancies: 2
• Gender: Both male and female
Important Notes for Applicants
• Both male and female applicants are required to attend in person, wearing international professional business attire and adhering to diplomatic protocol.
• Applicants must present original documents, hard copies, and soft copies of all relevant credentials, including Grade 10/12 certificates and higher education certificates.
• Submit your CV, application letter, and non-returnable photocopies of any documents you believe will support your hiring process in person at the office.
Registration Details
• Registration Period: From 22/09/2026 to 10/10/2026
• Address: Bole around Edna Mall / Alemnesh Plaza, 8th Floor, Office No. 801
• For More Information: 0966-00 85 85 / 0966-72 70 70

አስቸኳይ ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ /የሙሉ_ጊዜ_ሰራተኞች/1. የ ISO አሰልጣኝ እና የጥናትና ምርምር ሙያተኛ    የት/ት ደረጃ፡- PH.D IN RELATED FIELD የ10 ዓመታት የስራ...
22/09/2026

አስቸኳይ ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ /የሙሉ_ጊዜ_ሰራተኞች/
1. የ ISO አሰልጣኝ እና የጥናትና ምርምር ሙያተኛ
የት/ት ደረጃ፡- PH.D IN RELATED FIELD የ10 ዓመታት የስራ ልምድ ያላቸው፡፡ ደሞዝ ፡- 55,500 ብር
የት/ት ደረጃ፡-ማስተርስ ዲግሪ ያላቸውና የ5 ዓመታት ቀጥተኛ የስራ ልምድ ያላቸው፡፡ ደሞዝ ፡- 40,500 ብር
በተለያዩ የ ISO ዘርፎች የማሰልጠንና ሲስተም የመዘርጋት የ4 ዓመት የስራ ልምድ ያላቸው፡፡
በQuality Management System Development and Implementation እና
Quality Management System Audit እና በሌሎችም የISO መስኮች ስልጠና የወሰዱና ሰርተፊኬት ያላቸው፣
የስራው ጊዜ፡- የሙሉ ጊዜ ሰራተኛ እድሜ፡- ከ30-65 ብዛት፡- 2 ፆታ፡- አይለይም
2. የስራ አመራር ፣ የንግድ ስራ እና ስትራቴጂ አሰልጣኝ ፣
የት/ት ደረጃ፡- PH.D In Related Field የ10 ዓመት የስራ ልምድ ያላቸው፡፡
ስትራቴጂክ ፕላን መቅረፅ የሚችሉ! የአመራርና የቢዝነስ ስልጠናዎች የመስጠት ልምድ ያላቸው! ብዛት፡- 2
የመነሻ ደሞዝ፡-60,500 ብር እድሜ፡- ከ35-60 የስራው ጊዜ፡- የሙሉ ጊዜ ሰራተኛ ፆታ፡- አይለይም
3. የደንበኞች አገልግሎት / ጀማሪ / ከፍተኛ/
የት/ት ደረጃ፡- በማንኛውም ሙያ በመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቁ፡፡ ፆታ፡- አይለይም ብዛት፡- 2
የመነሻ ደሞዝ፡-25,500/30,000 ብር የስራ ልምድ፡- የ4 ዓመታት ቀጥተኛ የስራ ልምድ እድሜ፡- ከ30-45
8. የፕሮሞሽን ፣ የሽልማት ዝግጅት እና ማስታወቂያ ስራ ሞዴል
የት/ት ደረጃ፡- በማንኛውም ሙያ በዲግሪ የተመረቁ፡፡ በየትኛውም አይነት የክብደት መጠን ፕላስ ሳይዝ ጨምሮ፡፡
ደሞዝ:- በድርጅቱ የደሞዝ ስኬል መሰረት እድሜ፡-ከ28-45 ብዛት፡-5 ፆታ፡- ሴት ቁመት፡-ከ1.60 በላይ የሆኑ
4. የቪዲዮ ኤዲቲንግ እና የግራፊክስ ሙያተኛ
የትምህርት ደረጃ፡- በዘርፉ የሰለጠኑና በተግባር መስራት የሚችሉ የስራ ናሙና ማቅረብ የሚችሉ፡፡
የመነሻ ደሞዝ፡- 25,500 ብር እድሜ፡- ከ25-40 ብዛት፡- 2 ፆታ፡- አይለይም የስራው ጊዜ፡- የሙሉ ጊዜ ሰራተኛ
5. የመጽሔት ዝግጅት ሙያተኛ
የት/ት ደረጃ፡- በተዛማጅ መስኮች በመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቁና የ2 ዓመት የስራ ልምድ ያላቸው፡፡
የስነ-ጽሁፍ ችሎታ ያላቸውና የጽሁፍ አርትኦት ብቃት ያላቸው፣ የስራው ጊዜ፡- የሙሉ ጊዜ ሰራተኛ
የመነሻ ደሞዝ፡- 30,500 ብር እድሜ፡- ከ30-45 ብዛት፡- 2 ፆታ፡- አይለይም
6. የዌብ ሳይት እና ማህበራዊ ሚዲያ ሙያተኛ
የትምህርት ደረጃ፡- በማንኛውም ሙያ በመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቁ፡፡ የስራ ልምድ ያላቸው፡፡
የመነሻ ደሞዝ፡- 30,500 ብር እድሜ፡- ከ25-40 ብዛት፡- 2 ፆታ፡- አይለይም
7. የህግ ሙያተኛ / የድርጅቱ የህግ ክፍል ረዳትና ዋና ሆነው የሚሰሩ/
የትምህርት ደረጃ፡- በህግ በመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቁ፡፡ እድሜ፡- ከ30 - 50 ፆታ፡- አይለይም
ደሞዝ:- የመነሻ ደሞዝ 20,500 / 25,500 ብር ብዛት፡- 2 የስራ ልምድ፡- የ2/4 ዓመታት ቀጥተኛ የስራ ልምድ

ለማመልከት ስትመጡም ሆነ በስራ ወቅት የድርጅቱ አለባበስ መመሪያ ፡-
 ለሴቶች፡- ስርአት ያለው የሴቶች አለባበስ ቀሚስ ወይም ጨርቅ ኮትና ሱሪ ያሟሉ፡፡
 ለወንዶች፡- ሸሚዝ ፣ ክራቫት ፣ ጨርቅ ሱሪና ኮት ቆዳ ጫማ በአጭር የተስተካከለ ፀጉርና ፂም ግዴታ ነው፡፡
ማሳሰቢያ ፡- አመልካቾች የት/ት ማስረጃችሁን ከ10/12ኛ ክፍል ጀምሮ እና ተዛማጅ ማስረጃችሁን ኦሪጂናል እና ኮፒ ይዘው ይቅረቡ፡፡ CV ፣ ማመልከቻና ለቅጥር ለማለፍ ይጠቅመኛል ያሉትን ማስረጃ የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በአካል ቢሮ በማቅረብ አመልክቱ፡፡
የመመዝገቢያ ጊዜ:- ከ11 / 01 / 2019 ዓ.ም እስከ 30 / 01 / 2019 ዓ.ም ድረስ
አድራሻ፡- ቦሌ መድሃኒያለም ኢድናሞል አካባቢ / አለምነሽ ፕላዛ 8ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 801
ለተጨማሪ መረጃ:- 0966–00 85 85 / 0966–72 70 70

አስቸኳይ ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ /የሙሉ_ጊዜ_ሰራተኞች/1. የምዘና ዘርፍ ሥራ አስኪያጅ የት/ት ደረጃ፡- PH.D in any field  የ5 ዓመት የስራ ልምድ ያላቸው፡፡  ደሞዝ፡- 50...
22/09/2026

አስቸኳይ ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ
/የሙሉ_ጊዜ_ሰራተኞች/
1. የምዘና ዘርፍ ሥራ አስኪያጅ
የት/ት ደረጃ፡- PH.D in any field የ5 ዓመት የስራ ልምድ ያላቸው፡፡ ደሞዝ፡- 50,500 ብር
የት/ት ደረጃ፡- PH.D in any field የ3 ዓመት የስራ ልምድ ያላቸው፡፡ ደሞዝ፡- 35,500 ብር
የስራው ጊዜ፡- የሙሉ ጊዜ ቋሚ ሰራተኛ እድሜ፡-ከ35 - 65 ብዛት፡- 3 ፆታ፡- አይለይም

2. QUALITY AWARD ASSESSOR / የጥራት ሽልማት ምዘና ሙያተኛ :-
የጤና ፣ የአምራች ኢንዱስትሪ ፣ የትምህርት ፣ የግብርና ፣ የአገልግሎት ሰጪ እና የንግድ ዘርፎች ፡፡
የቋሚ ሰራተኛ ብዛት፡- 15
በኮንትራት የሁለት ወራት ብዛት፡- 18
የመዛኞች የስራ መደቦች ተፈላጊ ብቃቶች/መስፈርቶች
🎯PH.D In any field እና በተማሩበት ሙያ የ10 ዓመት የስራ ልምድ ያላቸው፡፡ የመነሻ ደሞዝ፡- 45,500 ብር
🎯PH.D In any field እና በተማሩበት ሙያ የ3 ዓመት የስራ ልምድ ያላቸው፡፡ የመነሻ ደሞዝ፡- 40,500 ብር
🎯በዘርፋቸው ማስተርስ ዲግሪ ያላቸውና በተማሩበት ሙያ የ5 ዓመት የስራ ልምድ ያላቸው፡፡ደሞዝ፡-35,500 ብር
🎯እድሜ፡- ከ30-65
🎯ፆታ፡- አይለይም
🎯ከፍተኛ የኮምፒውተር ጽሁፍ ችሎታ ያላቸው፡፡
🎯የምዘና ስራ ዘርፍ አመልካቾች በድርጅታችን ለዘርፉ የተዘጋጀውን ስልጠና መውሰድ ግዴታ ሲሆን በስልጠናው ሒደት ተቋማችን የሚከፍላችሁ ክፍያ አይኖርም ከሰልጣኞቹም ክፍያ አይቀበልም፡፡

3. የሽልማት እጩ ምልመላ የመስክ ሰራተኛ
🎯የት/ት ደረጃ፡- በማንኛውም ሙያ በዲግሪ የተመረቁ የ5 ዓመታት የተፃፈ የስራ ልምድ ያላቸው፡፡ደሞዝ:- 22.500 ብር
🎯የት/ት ደረጃ፡- በማንኛውም ሙያ በዲግሪ የተመረቁ የ2 ዓመታት የተፃፈ የስራ ልምድ ያላቸው፡፡ደሞዝ:- 19.500 ብር
🎯የት/ት ደረጃ፡- ዲግሪ ጨርሰው የመውጫ ፈተና ያላለፉና ለመጨረሳቸው ማስረጃ ያላቸው ደሞዝ:- 15.500 ብር
🎯ብዛት፡- 42
🎯እድሜ፡- ከ25 - 45
🎯ፆታ፡- አይለይም

4. የሒሳብ ሰራተኛ / አካውንታንት / ጀማሪ / ከፍተኛ/
🎯ፆታ፡- አይለይም
🎯የት/ት ደረጃ፡-በአካውንቲንግ በደረጃ 3 እና ከዚያም በላይ የተመረቁ፡፡
🎯ብዛት፡-2
🎯እድሜ፡- ከ25-45
🎯 ደሞዝ፡- የ5 ዓመታት ቀጥተኛ የስራ ልምድ ላላቸው:- 25,500 ብር
🎯ደሞዝ፡- የስራ ልምድ ለሌላቸው:- 15,500

5. የሰው ኃይል ምልመላና ስልጠና ሰራተኛ
🎯 የት/ት ደረጃ፡- በማንኛውም ሙያ በዲግሪ የተመረቁ፡፡
🎯ቀጥተኛ የስራ ልምድ፡- 5 ዓመት የስራ ልምድ ደሞዝ:- 25,500 ብር

🎯የት/ት ደረጃ፡- በማንኛውም ሙያ በዲግሪ የተመረቁ፡፡ ቀጥተኛ የስራ ልምድ፡- 2 ዓመት የስራ ልምድ ደሞዝ:- 20,500 ብር

🎯የት/ት ደረጃ፡- በማንኛውም ሙያ በዲግሪ የተመረቁ፡፡ ደሞዝ:- 16,500 ብር

🎯እድሜ፡- ከ28 - 45
🎯ብዛት፡- 2
🎯ፆታ፡- አይለይም

6. ጀማሪ የስልክ ኦፕሬተር እና እንግዳ አቀባበል ሰራተኛ
🎯የት/ት ደረጃ፡- 10/12ኛ ክፍል ያጠናቀቁ ወይም ዲግሪ ጨርሰው የመውጫ ፈተና ያላለፉ እና ዲግሪ ለመጨረሳቸው ማስረጃ ያላቸው ወይም የቴክኒክና ሙያ ደረጃ 3 እና 4 የተመረቁ በየደረጃው ከሶስቱ አንዱን የት/ት ደረጃ ያላቸው ማመልከት ይችላሉ፡፡
🎯 የመነሻ ደሞዝ፡- 15,500 / 17,500 ብር
🎯እድሜ፡- ከ23 - 45
🎯ብዛት፡- 24
🎯ፆታ፡- ሴት

🎯7. ከፍተኛ የስልክ ኦፕሬተር እና እንግዳ አቀባበል ሰራተኛ
🎯 የት/ት ደረጃ፡- በማንኛውም ሙያ በመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቁና በማንኛውም ስራ የ2/4 ዓመታት የስራ ልምድ፡፡
🎯 የመነሻ ደሞዝ፡-18,500/23,500 ብር
🎯እድሜ፡- ከ27- 45
🎯ብዛት፡- 7
🎯ፆታ፡- ሴት

🎯ለማመልከት ስትመጡም ሆነ በስራ ወቅት የድርጅቱ አለባበስ መመሪያ ፡-
🎯ለሴቶች፡- ስርአት ያለው የሴቶች አለባበስ ቀሚስ ወይም ጨርቅ ኮትና ሱሪ ያሟሉ፡፡
🎯ለወንዶች፡- ሸሚዝ ፣ ክራቫት ፣ ጨርቅ ሱሪና ኮት ቆዳ ጫማ በአጭር የተስተካከለ ፀጉርና ፂም ግዴታ ነው፡፡

ማሳሰቢያ፡- አመልካቾች የት/ት ማስረጃችሁን ከ10/12ኛ ክፍል ጀምሮና ተዛማጅ ማስረጃችሁን ኦሪጂናል እና ኮፒ ይዘው ይቅረቡ፡፡ CV ፣ ማመልከቻና ለቅጥር ለማለፍ ይጠቅመኛል ያሉትን ማስረጃ የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በአካል ቢሮ በማቅረብ አመልክቱ፡፡

የመመዝገቢያ ጊዜ:- ከ11 / 01 / 2019 ዓ.ም እስከ 30 / 01 / 2019 ዓ.ም ድረስ

አድራሻ፡- ቦሌ መድሃኒያለም ኢድናሞል አካባቢ/ አለምነሽ ፕላዛ 8ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 801

ለተጨማሪ መረጃ:- 0966–00 85 85 / 0966–72 70 70

19/09/2026

፡-

1. የፈተናው ወርድ ፋይል ከታች በዚሁ

ቻናል 3:00 ሰዓት ላይ ይለቀቃል፡፡

2. ፈተናውን በኮምፒውተር ጽፍ ወይም በእጅ ፅሁፍ ሞልታችሁ መመለስ ትችላላችሁ፡፡

3. ፈተናውን ፕሪንት አድርጋችሁ መልስ መስጠት የማትችሉ የጥያቄውን ቁጥር ብቻ በመጻፍ መልሱን በኮምፒውተር / ለፕቶፕ ጽሑፍ ፅፋችሁ በወርድ ፋይል ወይም ስካን አድርጋችሁ በራሳችሁ ስልክ ቴሌግራም በቴሌግራም



ሊንክ ላይ ላኩ፡፡ በኮምፒውተር ያልተፃፈ መልስ ተቀባይነት የለውም።

4. የፈተና መመለሻ ቴሌግራም ሊንክ ይህ



ነው፡፡

5.የፈተና መልስ በላካችሁበት ሊንክ ላይ:- የተወዳደራችሁበትን የስራ መደብ ፣ የተወዳደራችሁበትን ከተማ ፣ ጉርድ ፎቶ እና ሙሉ ፎቶግራፍ ላኩ፡፡

6. ፎቶ ስትልኩ፡-
ለወንዶች፡-
በአጭር የተስተካከለ ጸጉር በኦ ቅርጽ የተቆረጠ ፂም ፣ ሙሉ ልብስ ፣ ኮት ፣ ሱሪ ሸሚዝ ፣ ክራቫት ቆዳ ጫማ ለሴቶች ስርዓት ያለው
ለሴቶች፡-
ስርአት ያለው የሴቶች አለባበስ ቀሚስ ወይም ጨርቅ ኮትና ሱሪ
/ የስፖርት ጫማዎች ሸራ ጫማ ጂንሰ ፣ ቱታና መሰል የቢሮ ያልሆኑ አለባበሶችን ለብሶ ለማመልከትም ቢሆን መምጣት አይቻልም፡፡

7. የኢትዮ ቴሌኮም የሞባይል ስልክ ቁጥራችሁን ላኩ

8. የቀበሌ መታወቂያ ኮፒ ላኩ

9. የናሽል አይዲ ኮፒ ላኩ

ከላይ ያለው በሙሉ ከፈተናው ጋር እንድታያይዙ
ፈተናውን ዛሬ እስከ 10፡00 ሰዓት እንድትልኩ፡፡
መልካም እድል፡፡

የክልል ከተሞች የሰው ኃይል ክፍል:-
+251930 - 86 03 86 ደውሉ፡፡

🎯🎯🎯🎯🎯🎯🎯🎯🎯🎯🎯
#ማሳሰቢያ:-
የድርጅታችንን የፌስቡክ ገፅ መቀላቀላችሁን follow ማድረጋችሁን ስክሪን ሾት አድርጋችሁ ከፈተናው ጋር እንድትልኩ!
የአዲስ አበባ አመልካቾችን አይመለከትም።
የአዲስ አበባ አመልካቾች በአካል ቢሮ ቅረቡና ተፈተኑ!
📌📌📌📌📌📌📌📌📌📌📌

 #ቅርንጫፍ ፅ/ቤት ተከፍቶ ስራ ከተጀመረባቸቸው ከተሞች በተጨማሪ ከታች በተዘረዘሩ ከተሞች ከታች ባሉት ሶስት የስራ መደቦች ከድርጅታችን ጋር መስራት የምትፈልጉ በሊንኮቹና በመመሪያው መሰረት...
14/09/2026

#ቅርንጫፍ ፅ/ቤት ተከፍቶ ስራ ከተጀመረባቸቸው ከተሞች በተጨማሪ ከታች በተዘረዘሩ ከተሞች ከታች ባሉት ሶስት የስራ መደቦች ከድርጅታችን ጋር መስራት የምትፈልጉ በሊንኮቹና በመመሪያው መሰረት ዶክመንቶቻችሁን አስገቡ።
♻️♻️♻️♻️♻️♻️♻️♻️♻️♻️

ቢሾፍቱ፣ ሰንዳፋ፣ ቡራዩ፣ ሱሉልታ፣ ሰበታ፣ ሆለታ፣ ጫንጮ፣ ዱከም፣ አዳማ፣ አሰላ፣ በቆጂ፣ ሮቤ፣ ጎባ፣ መቂ፣ ባቱ፣ አርሲ ነጌሌ፣ ኮፈሌ፣ ሻሸመኔ፣ ሐዋሳ፣ ይርጋለም፣ ዲላ፣ አርባ ምንጭ፣ ወላይታ ሶዶ፣ ወንዶ ገነት፣ ቦረና፣ ወሊሶ፣ ወልቂጤ፣ ቡታጅራ፣ ሆሳእና፣ ወራቤ፣ ጅማ፣ አጋሮ፣ በደሌ፣ መቱ፣ ጋምቤላ፣ አምቦ፣ ነቀምት፣ ሙገር፣ መተሀራ፣ ጭሮ፣ ሒርና፣ ድሬዳዋ፣ ሀረር፣ ባቢሌ፣ ጅግጅጋ፣ አዋሽ ሰባት ኪሎ፣ መልካ ሰዲ፣ አሚባራ፣ ሰመራ፣ ምንጃር፣ ኢተያ፣ አሶሳ፣ አርባ ጉጉ፣ መርቲ፣ ወንጂ፣ ቴፒ፣ ሻኪሶ፣ ደብረ ብርሀን፣ ካራ ቆሬ፣ ከሚሴ፣ ደሴ፣ ኮምቦልቻ፣ ሀይቅ፣ ሸዋ ሮቢት፣ ወልዲያ፣ ላሊበላ፣ ሰቆጣ፣ አላማጣ፣ ማይጨው፣ መቀሌ፣ አዲግራት፣ አክሱም፣ ሽረ፣ ቀብሪ ደሀር፣ ጂንካ፣ ሞያሌ፣ ቦንጋ፣ ደሚዶሎ፣ ጊምቢ፣ ባቲ ወሎ፣ ሙከ ጡሪ፣ ደብረ ፅጌ፣ ፊቼ፣ ደጀን፣ ደብረ ማርቆስ፣ ደንበጫ፣ ፍኖተ ሰላም፣ ቡሬ፣ ዳንግላ፣ ቻግኒ፣ ሞጣ፣ ወረታ፣ ደብረ ታቦር፣ አዲስ ዘመን፣ ጎንደር፣ መተማ፣ ሁመራ፣ ደባርቅ፣ ጉባ ላፍቶ፣ አምባሰል፣ ውጫሌ፣ ኩታ በር፣ መርሳ፣ መረሀቢቴ፣ ግሸን፣ መቅደላ፣ አለማያ፣ ዶዶላ፣ ዴራ፣ ስሬ፣ ጎሃፅዮን፣ ወለንጪቲ፣ መራዊ፣ መሸንቲ፣ ዱርቤቴ፣ አረርቲ፣ እንሳሮ፣ ለሚ፣ ጊንጪ፣ ሶዶ፣ ቦዲቲ፣ ጎፋ ሳውላ፣ ወንጪ፣ እንጪኒ፣ አንኮበር፣ ሸኖ፣ እንጅባራ፣ ውቅሮ፣ ሀውዜን፣ አምባላጌ፣ ኮረም፣ ዋጃ፣ ኢንፍራንዝ፣ ደጋ ዳሞት፣ ፈረስ ቤት፣ ሸበል በረንታ፣ ቢቸና፣ ደብረ ወርቅ፣ ሜታ ሮቢ፣ ሙሎ፣ ቡልቡላ፣ መናገሻ፣ አዶላ፣ ጋሰራ፣ ደሎ መና፣ ዲንሾ፣ ቆቃ፣ አዳሚ ቱሉ፣ አጋርፋ፣ ጃራ፣ ጊኒር፣ ሶፍ ኡመር፣ ሚኤሶ፣ ደደር፣ ጨለንቆ፣ ገዋኔ፣ ሎግያ፣ ዱፍቲ፣ ሚሌ፣ መሆኒ፣ አፍዴራ፣ ገሸና፣ ፋርጣ፣ ሁሩታ፣ አሳሳ፣ ኮሶ በር፣ ማንኮሳ፣ ቲሊሊ፣ አስጎሪ፣ ቱሉ ቦሎ፣ ሰኮሩ፣ ጎሮ፣ ጎሬ፣ ደነባ፣ ደርባ፣ ቡኢ፣ ሀላባ ቁሊቶ፣ ሾኔ፣ ብርብር፣ ቡሌ ሆራ፣ ጣርማ በር፣ ደብረ ሲና፣ ክምር ድንጋይ፣ ነፋስ መውጫ፣ ጋሸና፣ ሳንቃ፣ አጀበር፣ ወገል ጤና፣ አቀስታ፣ ወግዲ፣ መካነሰላም፣ መርጦ ለማርያም፣ ሉማሜ፣ አማኑኤል፣ ቋሪት፣ ግሽ አባይ፣ አዴት፣ አዲስ ቅዳም፣ ወገልጤና፣ የትኖራ፣ አለም ጤና፣ ይርጋጨፌ፣ አጣዬ፣ ውጌሳ፣ ጥሙጋ፣ ደራ፣ መልካ ዋከና፣ ሎጊያ፣ ትክል ድንጋይ፣ ሳንጃ፣ ዳንሻ፣ ሳጉሬ፣ ዱራሜ፣ ጎልጀታ፣ ሸንኮራ።
🎯🎯🎯🎯🎯🎯🎯🎯🎯🎯🎯
#ማሳሰቢያ ማንኛውም የስራ አመልካችም ያመለከተበት ከተማ የመታወቂያ ካርድ (ባይታደስም) እና ብሔራዊ መታወቂያ (ፋይዳ መታወቂያ) ያስፈልገዋል። የአጎራባች ከተማ ወዘተ ተቀባይነት የለው።
📌📌📌📌📌📌📌📌📌
For Application
🎯🎯🎯🎯🎯🎯🎯🎯🎯
For mor information

https://t.me/worldclassqualityawardethiopia
♻️♻️♻️♻️♻️♻️♻️♻️♻️

13/09/2026

🔬🔬🔬🔬🔬🔬🔬🔬🔬🔬🔬
🏅🏅🏅🏅🏅🏅🏅🏅🏅🏅🏅
ለክልል ከተሞች ቅርንጫፍ ጸ/ቤት ስራ ለስራ ላመለከቱና ላለፉ ተደውሎ ምን ማድረግ እንዳለባቸው ከዋና መ/ቤት የሰው ኃይል አመራር ተገልጾላቸዋል። ይሁንና በተለያዩ ጊዚያት ተወዳድራችሁ ብቁ መሆናችሁን የምታምኑ ሙሉ ስም ፣ የተወዳደራችሁበትን የስራ መደብ ፣ እድሜ ፣ የተወዳደራችሁበት ከተማ ፣ የትምህርትና ልዩ ልዩ ማስረጃዎች ፣ የፈተና መልስ በኮምፒውተር የተሰራ pdf ፣ ፎቶ ግራፍ ሁለት በመመሪያው መሠረት ፣ የስልክ ቁጥር ፣ ብሔራዊና የቀበሌ መታወቂያ ከታች ላለው የቅሬታ ሰሚ ቡድን እንድትልኩ እናሳስባለን።

ከታች ባለው የቴሌግራም ሊንክ ላይ በድጋሜ ላኩ።


📌📌📌📌📌📌📌📌📌📌

ከመመሪያው ውጪ የሚላኩና ያልተሟሉ ዶክመንቶች ተቀባይነት አይኖራቸውም።

♻️♻️♻️♻️♻️♻️♻️♻️♻️♻️
📌📌📌📌📌📌📌📌📌📌



ስትልኩ ቅሬታ ከሆነ
#ቅሬታ

በሉበት

🎯ከታች በለቀቅነው ማስታወቂያ ለስራ አመልክታችሁ ለስራ ቅጥር ያመለከታችሁና በፈተናውቀን የፈተናችሁን መልስ በኮምፒውተር ፅፋችሁ የላካችሁ ሁሉ ሙሉ መረጃችሁንና የፈተናውን መልስ በመመሪያው መ...
13/09/2026

🎯ከታች በለቀቅነው ማስታወቂያ ለስራ አመልክታችሁ ለስራ ቅጥር ያመለከታችሁና በፈተናውቀን የፈተናችሁን መልስ በኮምፒውተር ፅፋችሁ የላካችሁ ሁሉ ሙሉ መረጃችሁንና የፈተናውን መልስ በመመሪያው መሰረት ከታች ባለው የቴሌግራም ሊንክ ላይ በድጋሜ ላኩ።
📌📌📌📌📌📌📌📌📌📌

🎯ከመመሪያው ውጪ የሚላኩና ያልተሟሉ ዶክመንቶች ተቀባይነት አይኖራቸውም።

📌📌📌📌📌📌📌📌📌📌



በዚህ ይላኩ።

Address

Djibouti Street
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when World Class Quality Award Organization posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to World Class Quality Award Organization:

Shortcuts

Share