11/06/2023
😭 ። ለወገን፣ ለሕዝብ እና ለሀገር ድምፅ መሆን‼ ይህች ልጅ ትምህርቷን እያጠናች ነው። በማሰር መንግሥት እራሱን ማዝቀጥ የለበትም። ሀሳብን በሰላማዊና በነፃነት መግለፅ ዓለም የሚያውቀው፣ ያከበረውና ጥበቃ የሚደረግለት ሰብዓዊ መብት ነው‼።
https://t.me/joinchat/AAAAAFGQ22bI0Ij80hYpFA