Adyamm HOTEL

Adyamm HOTEL We are glad to inform you starting our hotel to provide quality service to make a difference and sa

 HOTEL(ኢቶስ ሆቴል)
15/04/2025

HOTEL(ኢቶስ ሆቴል)

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችንና ለመድሐኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ!!! # ኢቶስ ሆቴል, ዛሬም እንደ ሁልጊዜው የሰላምና የደስታ ...
06/01/2025

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችንና ለመድሐኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ!!!

# ኢቶስ ሆቴል, ዛሬም እንደ ሁልጊዜው የሰላምና የደስታ ገና እንዲሆንላችሁ ከልብ እንመኛለን!!

Hotel # # A HOME AWAY FROM HOME!

 Hotel, Bahir Dar👇"A HOME AWAY FROM HOME"
15/10/2024

Hotel, Bahir Dar
👇
"A HOME AWAY FROM HOME"

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም በጤና አደረሳችሁ!በዓሉ የሰላም፣የፍቅር፣የደስታና የመተሳሰብ በዓል እንዲሆንላችሁ በሆቴላችን ስም ከልብ እመኛለሁ። ...
27/09/2024

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም በጤና አደረሳችሁ!

በዓሉ የሰላም፣የፍቅር፣የደስታና የመተሳሰብ በዓል እንዲሆንላችሁ በሆቴላችን ስም ከልብ እመኛለሁ።
መልካም በዓል❤️

Hotel
Bahir Dar

ለመላው ኢትዮጵያና ለኢቶስ ሆቴል ቤተሰቦች በሙሉ እንኳን ለ2017 ዓ.ም በሰላም አደረሳችሁ እያልን አዲሱ ዓመት የሰላምና የፍቅር ዘመን እንዲሆንላችሁ መልካም ምኞታችን እየገለፅን ሆቴላችን እ...
10/09/2024

ለመላው ኢትዮጵያና ለኢቶስ ሆቴል ቤተሰቦች በሙሉ እንኳን ለ2017 ዓ.ም በሰላም አደረሳችሁ እያልን አዲሱ ዓመት የሰላምና የፍቅር ዘመን እንዲሆንላችሁ መልካም ምኞታችን እየገለፅን ሆቴላችን እንደሁልጊዜው እንግዶቻችን ለማስደሰት በዓዲሱ ዓመት በልዩ ዝግጅት እየጠበቅናችሁ እንገኛለን መልካም ዓዲስ ዓመት ኢቶስ ሆቴል!

ለሙስሊም ወገኖቻችን በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ!"ኢድ ሙባረክ"
21/04/2023

ለሙስሊም ወገኖቻችን በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ!
"ኢድ ሙባረክ"

 👉ጉልባን እና ታሪካዊ ዳራው በቤተክርስቲያን👉ጉልባን ከባቄላ ክክ፣ ከስንዴ ወይንም ከተፈተገ ገብስ ጋር አንድ ላይ ተቀቅሎ የሚዘጋጅና የጸሎተ ሐሙስ ዕለት የሚበላ ንፍሮ ነው👉የጉልባን ትውፊት...
13/04/2023



👉ጉልባን እና ታሪካዊ ዳራው በቤተክርስቲያን

👉ጉልባን ከባቄላ ክክ፣ ከስንዴ ወይንም ከተፈተገ ገብስ ጋር አንድ ላይ ተቀቅሎ የሚዘጋጅና የጸሎተ ሐሙስ ዕለት የሚበላ ንፍሮ ነው

👉የጉልባን ትውፊት እስራኤላውያን ከግብፅ ተሰደው በሚወጡበት ጊዜ በችኮላ ስለነበር አቡክተው ጋግረው መብላት ያለመቻላቸውን ሁኔታ ያመለክታል

👉ያን ጊዜ ያልቦካውን ሊጥ እየጋገሩ ቂጣ መብላት ንፍሮም ቀቅለው ስንቅ መያዝ ተግባራቸው ነበር

👉ይህን ለማሰብ በሰሙነ ሕማማት ቂጣና ጉልባን በማዘጋጀት በዓሉ ይታሰባል በጸሎተ ሐሙስ ይህንን መሠረት በማድረግ የሚዘጋጀው ጉልባን አንዲህም ቂጣ ጨው በዛ ተደርጎ ይጨመርበታል፡

👉ጨው ውኃ የሚያስጠማ በመሆኑ የጌታን መጠማት ያስታውሳል ይህ ትውፊታዊ ሥርዓት ከእስራኤላውያን የመጣ ሲሆን በኢትዮጵያም አብዛኛዎቹ የትውፊት ክንዋኔዎች የብሉይ
ኪዳን መነሻ ስላላቸው ሥርዓቱ ዛሬም ይከበራል

👉ለፀሎተ ሐሙስ እንኳን አደረሰን

05/04/2023
ethos hotel
30/03/2023

ethos hotel

Every day is a new day@Ethos Hotel!
30/03/2023

Every day is a new day@Ethos Hotel!

19/01/2023

Address

Bahir Dar
Bahir Dar

Telephone

+251918349571

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Adyamm HOTEL posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Adyamm HOTEL:

Share

Category