19/03/2026
🌙✨ እንኳን ለኢድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ! ✨🌙
BLUE NILE RESORT HOTELS P.L.C. በዚህ ደስታና በረከት የተሞላ የኢድ አልፈጥር በዓል ላይ ለክቡራን እንግዶቻችን፣ አጋሮቻችን እና ለማህበረሰባችን ሁሉ እንኳን አደረሳችሁ ይላል።
ይህ በዓል የሰላም፣ የፍቅር፣ የደስታ እና የበረከት ይሁንላችሁ፤ ከቤተሰቦቻችሁና ከወዳጆቻችሁ ጋር ደስ የሚል ጊዜ እንዲያሳልፉ እንመኛለን።
እኛን ለመምረጣችሁ እናመሰግናለን፤ በወደፊትም የማይረሱ ቆይታዎችን ለመፍጠር እንጠብቃለን።
🌙✨ Eid Mubarak from BLUE NILE RESORT HOTELS P.L.C.! ✨🌙
On this joyous occasion of Eid Al-Fitr, we extend our warmest wishes to all our valued guests, partners, and community. May this special day bring you peace, happiness, and countless blessings.
Celebrate the spirit of togetherness, gratitude, and new beginnings with your loved ones. We are honored to be part of your memorable moments and look forward to welcoming you for more unforgettable experiences.
🌸 Eid Mubarak! 🌸
With heartfelt wishes,
BLUE NILE RESORT HOTELS P.L.C.