Dire Dawa Wash Program Coordination Office

Dire Dawa Wash Program Coordination Office Dire Dawa WaSH Coordination Office has been established in January, 2018.

The office coordinate, monitor and evaluate the program which is run by Bureau of Water, Health and Education in collaboration with Bureau of Finance and Economic Development.

31/12/2019
የድሬዳዋ አስተዳደር የዋሽ ስቲሪንግ ኮሚቴ በዋሂ ክለስተር/ወረዳ በለገኦዳጉዱንፈታ ቀበሌ በፕሮግራሙ የተገነቡ የውሃና የመፀዳጃ ቤት ፕሮጀክቶችን ጎብኝተዋል። በጉብኝቱም ወቅት ባለ ብዙ መንደር...
30/12/2019

የድሬዳዋ አስተዳደር የዋሽ ስቲሪንግ ኮሚቴ በዋሂ ክለስተር/ወረዳ በለገኦዳጉዱንፈታ ቀበሌ በፕሮግራሙ የተገነቡ የውሃና የመፀዳጃ ቤት ፕሮጀክቶችን ጎብኝተዋል። በጉብኝቱም ወቅት ባለ ብዙ መንደር የመጠጥ ውሃ ፕሮጅክት የሆነውንና ከ20 በላይ መንደሮች እና ከ14,000 በላይ ህዝብን ተጠቃሚ የሚያደርገውን፣ የለገኦዳ ት/ቤት እና የለገኦዳ ጤና ጣቢያ የውሃ አቅርቦት ለማየት የተቻለ ሲሆን ህዝቡ በስራው እጅግ በጣም ደስተኛ መሆናቸውን ገልፀዋል።

የድሬዳዋ አስተዳደር ጤና ጥበቃ ቢሮ በአስተዳደሩ ከሚገኙ አራት የገጠር ወረዳዎች ከያንዳዳቸው አንድ ቀበሌ በመምረጥ  ከአር የፀዳ /Open Defication Free/ ለማድረግ ጉዳዩ ...
21/12/2019

የድሬዳዋ አስተዳደር ጤና ጥበቃ ቢሮ በአስተዳደሩ ከሚገኙ አራት የገጠር ወረዳዎች ከያንዳዳቸው አንድ ቀበሌ በመምረጥ  ከአር የፀዳ /Open Defication Free/ ለማድረግ ጉዳዩ ከሚመለከታችው ባለድርሻ ተቋማት ጋር ዛሬ ቅዳሜ 11/4/2012 ዓ.ም በድሬዳዋ ካራማራ ሆቴል የጋራ ስምምነት ሰነድ ተፈራርመዋል። የጤና ጥበቃ ቢሮ፣  የግብርና ፣ ውሃ፣ ማዕድና ኢነርጂ ቢሮ፣ የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ኤጀንሲ፣ የድሬ ማይክሮ ፋይናንስ ሰነዱን የተፈራረሙ ተቋማት ሲሆኑ በቀጣይ ስራውን በቅንጅት ለመስራት እና በቅርበት ለመከታተል ተስማምተዋል።

28/11/2019

የናሽናል ዋሽ ብሔራዊ ፕሮግራም 10ኛውን የባለ ብዙ ባለድርሻ አካላት ፎረም ከህዳር 16 – 17/2012 ዓ.ም ድረስ ‘’Accelerating integrated, inclusive, sustainable and quality WaSH services and water resources management for achieving the SDGs’’ በሚል መሪ ቃል በአዲስ አበባ ሂልተን ሆቴል ሲካሔድ ቆይቷል፡፡

The second phase of One WaSH National Program (2019 - 2024 GC) was Officially Lounched on 30 October 2019 at Capotal Hot...
31/10/2019

The second phase of One WaSH National Program (2019 - 2024 GC) was Officially Lounched on 30 October 2019 at Capotal Hotel.

13/09/2019

የድሬዳዋ አስተዳደር የዋሽ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት እንኳን ለ2012 ዓ.ም በሰላም አደረሳችሁ እያለ ዘመኑ የሰላም፣ የፍቅር፣ የአንድነትና የስኬት ዘመን እንዲሆን ይመኛል፡፡

Address

Dire Dawa

Telephone

+251911991020

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Dire Dawa Wash Program Coordination Office posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share