Dubusha Hotel

Dubusha Hotel ጥራቱን የጠበቀ የሆቴል አግልግሎት በዳውሮ ታርጫ ከተማ!

ማሽቃሮ በአል በቦንጋ ሚገርም ጊዜ በጣም እናመሰግናለን በጣም ደስሚል ቆይታ ነበር♥️🙏
22/09/2026

ማሽቃሮ በአል በቦንጋ ሚገርም ጊዜ በጣም እናመሰግናለን በጣም ደስሚል ቆይታ ነበር♥️🙏

22/09/2026
ማሽቃሮ በአል ቦንጋ♥️
22/09/2026

ማሽቃሮ በአል ቦንጋ♥️

21/09/2026

እንኳን አደረሳችሁ ለማሽቃሮ!
Dubusha Hotel

16/09/2026
11/09/2026

እንኳን ለ2019 ዓ.ም አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ!🌼

እንኳን ለ2019 ዓ.ም አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ!የባህላችን መገለጫ፣ የጣዕማችን መድረክ የሆነው ዱቡሻ ባህላዊ ምግብ ቤት ለመላው ደንበኞቻችን መልካም አዲስ ዓመት ይመኛል!አዲሱ ዓመት፦...
11/09/2026

እንኳን ለ2019 ዓ.ም አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ!
የባህላችን መገለጫ፣ የጣዕማችን መድረክ የሆነው ዱቡሻ ባህላዊ ምግብ ቤት ለመላው ደንበኞቻችን መልካም አዲስ ዓመት ይመኛል!
አዲሱ ዓመት፦
✨ የሰላም እና የፍቅር፣
✨ የጤና እና የደስታ፣
✨ የማዕዳችን በረከት የሚበዛበት ይሁንልን!
ባለፈው ዓመት ከጎናችን በመሆን ስለሰጣችሁን ድጋፍ እና እምነት እያመሰገንን፤ በአዲሱ ዓመትም የተሻለ ጥራት፣ የላቀ መስተንግዶ እና እውነተኛውን የባህል ጣዕም ይዘንላችሁ ቀርበናል::
በአዲሱ ዓመትም እንደተለመደው በላቀ መስተንግዶ እና በሚጣፍጥ የባህል ምግጎባቻችን ልናገለግላችሁ ዝግጁ ነን።
Dubusha Hotel

10/09/2026

እንኳን አደረሳችሁ ለካፋ ብሔረሰብ የዘመን መለወጫ ማሽቃሮ!
የ2019 ማሽቃሮ ላይ እንዲንታደም በክብር ተጋብዘናል።
እጅግ አድርገን እናመሰግናለን!

05/09/2026

Address

Tarch'a S**o

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Dubusha Hotel posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category