04/11/2016
We have changed Happy Ethiopian Resturant to Shadow Lodge...
It is still in the same venue so if you are ever in Port Elizabeth come and enjoy our hospitality.
ቀድሞ ሀፒ ኢትዮጲያን እሬስቶራንት የነበረውን
ወደ ሻዶ ሎጅ ቀይረነዋል ቦታው ቦታው የቀድሞ እሬስቶራንት የነበረበት ቦታ ነው ፖርት ኤልዛቤት ሴንትራል 56 ክላይድ እስትሬት ወደ ፒኢ ሲመጡ ማረፊያ እዳታስቡ ብቅ ይበሉ እናመሰግናለን፡፡