30/09/2026
እንኳን ደስ አሎት!
ለተከበሩ አቶ ሀፍታይ ገብረእግዚአብሄር
በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የባህል እና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ ሆነው ስለተመረጡ የተሰማንን ልባዊ ደስታ እየገለፅን። የአዲስ አበባ ሆቴል እና ቱሪዝም ባለሙያዎች ማህበር በሙሉ አባላቱ ስም 'እንኳን ደስ አሎት!' እያለን በኃላፊነት ዘመንዎም ስኬታማ እና መልካም የስራ ጊዜ እንዲሆንልዎ ከልብ እንመኛለን።
አሸናፊ ሙሉጌታ
የአዲስ አበባ ሆቴል እና ቱሪዝም ባለሙያዎች ማህበር ፕሬዝዳንት